ምርጫ እና ኢንቨስትመንት

ዴሞክራሲ በሰፈነበት አገር ሕዝብ መብቱ መከበሩን የሚያረጋግጥበት ዓይነተኛ ዘዴ ሕጋዊ ምርጫ ነው። ሁነቱም የሕዝብን ፍላጎት መጠየቂያ ነፃ የሆነ የዴሞክራሲ መንገድ እንጂ የመርሃ ግብር ማሟያ አይደለም:: ነፃ፣ ግልፅ እና ፍትሃዊ ምርጫ እንዲካሄድም በውድድሩ... Read more »

የፍትህ ያለህ የሚሉት የ87 ዓመት አረጋዊቷ እሮሮ

<<ጉልበቴ እንደዛሬው ሳይደክም በ1976 ዓ.ም የሰራሁትን መጸዳጃ ቤት በተንሻፈፈ ፍርድ አፍርሽ ተብዬ ተወስኖብኝ የፍትህ ያለህ! ፍትህ ተዛብቶብኛል የሚሉት ገርበ ጉራቻ ከተማ ነዋሪ የ87 ዓመት አዛውንቷ ወይዘሮ እናኑ ክብረት ናቸው፡፡ ሰሚ አጥቼ እያለቀስሁ... Read more »

ብርሃናማ ነገ በብርሃናማ ዛሬ ይፈጠራል

ብርሃን የመልካም ነገር መገኛ ነው:: በተቃራኒው ጨለማ ደግሞ የክፉ ነገር አብራክ:: በምድር ላይ ያሉ ዓይኖች ሁሉ ብርሃን ይናፍቃሉ..የሁሉም ልቦች ብሩህ ቀንን ይሻሉ:: ምክንያቱም መልካም ነገሮች ሁሉ በነሱ ውስጥ ስለተቀመጠ ነው:: ሕይወት በብርሃን... Read more »

የድሬዳዋ ህጻናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል – የወላጅ ምትክ

ህጻናት በተለያዩ ምክንያቶች ቤተሰባቸውን ሲያጡና በቅርብ የሚንከባከባቸው ዘመድ ከሌለ የህጻናቱ እጣ ፈንታ የሚሆነው አንድም በጉደፈቻ ባህር አቋርጠው መሄድ አልያም በሀገር ውስጥ ለጎዳና ህይወት መዳረግ ነው። ከአመታት በፊት ደግሞ አለም አቀፉ የጉድፈቻ እንቀስቃሴ... Read more »

ወደ ታዳሽ ሃይል ያዘነበለው የዓለም ምጣኔ ሃብት

አለም ለሃይል ፍጆታ ከሚያውላቸውና ከማይተኩ የተፈጥሮ ሃብቶች ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ በዋናነት ይጠቀሳሉ:: እነዚህን ሀብቶች ለሃይል ፍጆታ የማዋሉ አዝማሚያ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መጥቷል:: የሰው ልጆችም እነዚህን ሀብቶች ብቸኛ የሃይል... Read more »

ደስተኛ ሆነህ ተነስ !!

ለመኖር ከሚያስፈልጉን መሰረታዊ ነገሮች ዋነኛው ውሃ ነው፤ ውሃ በጣም በርካሹ የሚገኝ ነው፤ በአንጻሩ በቀጥታ ለህይወታችን የማይውሉት እንደ አልማዝ ያሉት የከበሩ ማእድናት ዋጋ ደግሞ በጣም ውድ ነው:: ዋናው እውቀትና ራስን ማወቅ ቢሆንም፣ ዋጋ... Read more »

«በቀን 400 ሺህ ፈተናዎችን ማረማችን የፈተናውን ውጤት በሁለት ሳምንት እንድናሳውቅ ረድቶናል»-ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በመላ አገሪቷ ሲሰጡ የቆዩ ብሔራዊ ፈተናዎችን ሲያስተዳድር የቆየ ተቋም ነው። ተቋሙ በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፈተናዎችን አዘጋጅቶ ይፈትናል። በዘንድሮ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ የተሰጠውን ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ሰላማችንና አንድነታችን የሚጠበቀው በንቁ ተሳትፎ ነው

አሁን ላይ በአገራችን በየአቅጣጫ እየተስተዋለ ያለው ሁኔታ ሰከን ብሎ ማሰብን ይጠይቃል:: አንዳንድ የፖለቲካ ቁማርተኞች አገሪቱን በአራቱም ማዕዘናት ችግር ውስጥ ለመክተት አልመው እየተቀሳቀሱ መሆኑን መገንዘብን ይሻል:: በአቋራጭ ወደ ሥልጣን ለመምጣት የሚሹ ኃይሎች አገር... Read more »

በጠላቶቻችን የተሸረበብንን አገር የማፍረስ ሴራ በጥበብ እናፍርስ!

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በሀገራችን እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች ዕለት ተዕለት መልካቸውን እየቀየሩና አድማሳቸውን እያሰፉ ሀገርና ህዝብን ዋጋ እያስከፈሉ ይገኛሉ። ግጭቶቹ የለውጥ ማግስት ግጭቶች ከመሆናቸው አንጻር በአንድም ይሁን በሌላ ከለውጡ አስተሳሰቦችና አጠቃላይ መንፈስ ጋር... Read more »

በሀዋሳ ከተማ የተሻለ የመሬት አቅርቦትና አስተዳደር ሥርዓት መኖሩ ተገለጸ

ሀዋሳ፡- በሀዋሳ ከተማ ያለው የመሬት አቅርቦትና የአስተዳደር ሥርዓት የተሻለ እንደሆነና በአግባቡ እየተመራ መሆኑ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ሃላፊ አቶ ሚልኪያስ ብትሬ አስታወቁ።የሀዋሳ ሀይቅን የመጠበቅና የመንከባከብ እንዲሁም የሀይቅ ዳርቻዎችን... Read more »