ኢትዮጵያ በጦርነት ተሸንፋ አታውቅም። ይህ ዓለም ያወቀው ታሪኳ ነው። ይህ ታሪኳ የአፍሪካ ሀገራት ‹‹እናታችን›› እያሉ እንዲጠሯት ያደረገ ነው። የዓድዋ ድል ዋናው ሲሆን ከዚያ በፊትም ሆነ ከዚያ በኋላ የነበሩ ሌሎች ድሎችም አሏት። ከእነዚህ... Read more »
የልጅየው ታሪክ በለጠና የአባትየው ታሪክ የተዋጠ ይመስላል። እኝህ ሰው የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አባት የሸዋው ንጉሥ ኃይለመለኮት ሣሕለ ሥላሴ ናቸው። ከዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋር ጦርነት ሊገጥሙ በአንኮበር ቶራ መስክ ላይ ዝግጅት... Read more »
በታሪክ ውስጥ የአርበኝነት ተጋድሎ ሰፊ ቦታ አለው፤ ምክንያቱም የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው። አርበኝነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀሰው ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ሆና ቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር መሆኗ ነው። አንዲት አፍሪካዊት... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረጉ የጦርነት ታሪኮች ውስጥ የሰገሌ ጦርነት አንዱ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ108 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት በዛሬዋ ቀን ጥቅምት 17 ቀን 1909 ዓ.ም የተደረገውን የሰገሌ ጦርነት ዘርዘር አድርገን እናስታውሳለን።... Read more »
ሀዲስ አለማየሁ በዚህ ዓመት፤ ታሪክ ብቻ ሳይሆኑ ዜና ጭምር ሆነዋል። ፍቅር እስከ መቃብር በፊልም ተሠርቶ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን መታየት ከጀመረበት ዕለት ወዲህ እንደ አዲስ አጀንዳ ሆኗል። ከ115 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት 7... Read more »
አብዛኞቹ የኢትዮጵያ አርበኞች ታሪክ ከዓድዋ እና ከአምስት ዓመቱ የጣሊያን ቆይታ ጋር ይገናኛል። ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለአገራቸው ሉዓላዊነት ታግለው አኩሪ የጀግንነት ገድል ካስመዘገቡት አርበኞች መካከል አብዛኞቹ ድል ያስመዘገቡት እዚሁ ኢትዮጵያ ምድር... Read more »
የአንዳንድ ሰዎች ገድል በሰፊው ይዘመርለትና ገናና ይሆናል፡፡ የአንዳንድ ሰዎች ገድል ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ልብ የማይባል፤ ይባስ ብሎም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ የእኚህ ጀግና ታሪክ ደግሞ እንዴትም ቢገለጽ ጀግንነታቸውን ሊገልጸው አይችልም፡፡ በሰማይ ላይ እንደ ውሃ... Read more »
ዓመተ ምሕረት ከቀየርን እነሆ ዛሬ 19ኛ ቀናችን ነው። መስከረም ዘመን የሚቀየርበት ወር ስለሆነ ሙሉውን ‹‹አዲስ ዓመት›› ተብሎ ይጠራል። በታሪክ ውስጥ ደግሞ ዓመተ ምሕረት ትልቅ ቦታ አለው። በምንጠቅሳቸው ታሪኮች ውስጥ ‹‹ከ…ዓመታት በፊት›› የምንለው... Read more »
ስለኢትዮጵያ ቀደምት ታሪኮች ሲጠቀስ የእኝህን ምሁር ስም መጥቀስ የተለመደ ነው። በብዙ የታሪክ ድርሳናት ውስጥ የእርሳቸው መጻሕፍት ምንጭ ተደርገው ይጠቀሳሉ። ‹‹ከንግሥት ሳባ እስከ ዓድዋ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ጀምሮ የኢትዮጵያን የጥንት፣ የመካከለኛው ዘመን እና ዘመናዊ... Read more »
ኢትዮጵያ ንጉሣዊ ሥርዓትን ካስወገደች እነሆ ዘንድሮ 50ኛ ዓመትን አስቆጠረች፡፡ ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ አስተዳደር ካስወገደች ግማሽ ምዕተ ዓመት አስቆጠረች ማለት ነው፡፡ ይህ የኢትዮጵያ ታሪክ ማርሽ ቀያሪ የሆነው፤ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም... Read more »