
ቡና ኢትዮጵያውያን በጋራ የሚጠጡት የአብሮነታቸው መገለጫ ነው:: ‹‹ነው አልኩ እንዴ?›› የለም የለም አሁን እንኳን ነበር ማለት ሳይሻል አይቀርም:: ምክንያቱም ከጎረቤት ጋር ቡና መጠጣት፣ ማህበራዊ ግንኙነትን ማጣጣምና ለማህበራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሔ ማምጣትኮ ድሮ... Read more »
በጠዋት ተነስቼ ከቤት ወደ ሥራ ቦታ የሚወስደኝን ትራንስፖርት ለመያዝ ወደ ዋናው መስመር እሄዳለሁ:: እዚህ ቦታ ላይ ሁሌም የሚያጋጥመኝ ጽዳቶች በኃይል የሚጠርጉት እንደ ጉም ዕይታ እስከሚጋርድ የሚጨስ አቧራ ነው:: የተቆፋፈረ መሬት ለምን እንደሚጠርጉት... Read more »

የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ካለፉ የአዲስ ዘመን ትውስታዎች መካከል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ለንባብ የበቁ ዘገባዎችን ያስቃኘናል። በእህል ሠፈራ ወቅት ከጣሳው ውስጥ ጨርቅ እየጠቀጠቁ ስለሚያታልሉት ቸርቻሪዎች፣ ከሌላኛው ዘመን ላይ ደግሞ “አዲሱን የለቅሶ ዜማ... Read more »
እንደወትሮዬ ሁሉ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ አልጋዬ ላይ ጋደም ብዬ ከሸገር ራዲዮ “ጨዋታ” የተሰኘውን ዝግጅት እያዳመጥሁ ሳለ ገርበብ ያደረግሁት በሬ ተንኳኳ፤ “ማነው?” “እኔ ነኝ!” አይኖቼን ስወረውር በቀጭን አንገት ላይ የተሰካና፣ ባላቶሊ ፀጉር “ስታይል”... Read more »

ዛሬ ላይ ሆነን እነ እገሌ ዲግሪያቸውን ሊቀበሉ ነው የሚል ዜና ብንሰማ ውሃ የማያነሳና ለጆሮ የሚጎረብጥ ከመሆኑም በላይ እንደ እብደትም እንቆጥረው ይሆናል። ይህ ግን በአንድ ወቅት ትልቅ ዜና፤ ግዙፍ ርዕሰ ጉዳይም ነበር። ዛሬም... Read more »

አዲስ ዘመን ዛሬም እንደ ቀድሞው ሁሉ ታሪክን ሊያስኮመኩመን ከተፍ ብሏል። የዛሬው እንደ ምን ጊዜውም የድሮውን አቅርቦ የሚያሳይ ቢሆንም ለየት የሚያደርገው ጉዳይ ግን አለ፤ እሱም እንስትዋን የኮንጎ ዘማችን ገድል ይዞ መቅረቡ ነው። ብዙ... Read more »

ሃይማኖታዊ በዓላት ሃይማኖታዊ ብቻ አይደሉም። ባህላዊና ሞራላዊ እሴት አላቸው። ባህላዊ እሴቶች የልጃገረዶችንና የወጣቶችን መንፈስ ያድሳሉ። አዲስ ተስፋን ያበስራሉ። ሞራላዊ እሴቶች የህብረተሰቡን አብሮ መኖርና መተጋገዝ ያጠነክራሉ። ይሄ በኢትዮጵያ ምድር የተለመደ ነው። ጎዳና ላይ... Read more »
ተፈጥሮ ግን መሰሪ ናት..የማንደርስበትን ጀርባ ከኋላችን አስቀምጣ ከራሳችን ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ያስገባችን። ጀርባዬ ላይ ሌላ ነፍስ ያለ ይመስለኛል..አርፌ እንዳልቀመጥ የሚያቅበዠብዥ ነፍስ። ከመላው ሰውነቴ ተለይቶ ጀርባዬ ላይ እንደእንሽላሊት የሚሄድ፣ የሚቧጥጥ፣ የሚያቅራራ፣ የሚውረገረግ ብል... Read more »

እነሆ አዲሱ ዓመት ነግቷል። ብዙዎች ደግሞ አዲስነትን ባሰቡ ቁጥር አዕምሯቸው መልካምነትን ያስባል። እንዲህ መታሰቡ ‹‹እስየው ቢያስብል እንጂ አያስከፋም። በነዚህ ጊዚያት ብዙዎች ዕቅዳቸው ወደተሻለው ጉዳይ ብቻ ማመዘን ላይ እንደሆነ በግልጽ ይስተዋላል። አንዳንዶች ዕቅድ... Read more »

ዛሬ ቡሄ ነው። ‹‹እዚያ ማዶ ጭስ ይጨሳል…›› የሚለው የልጆች የሆያ ሆየ ዘፈን ይዘፈናል። በነገራችን ላይ ይሄ የልጆች የሆያ ሆየ ጭፈራ ውስጠ ወይራ ነው ይባላል። በድሮው ጊዜ የመገናኛ ብዙኃን አማራጭ አልነበረም። እረኞች በእንጉርጉሮ... Read more »