
“እንቅፋት ደግሞ ከመታህ ድንጋዩ አንተ እንጂ እሱ አይደለም፤ እኔም ሁለት ጊዜ የደቆሰኝ ፍቅር በሦስተኛው በረከቱ ተርፎኛል” ይላሉ የዛሬው የልዩ ልዩ ዓምድ ይዞት ብቅ ያለው እንግዳ። “ፍቅር ይገለዋል መቼም የጎጃም ሰው” የሚለውን የኤፍሬም... Read more »

ገና ልጅ ሳለች በአንድ ዓይኗ ላይ የደረሰባትን ክፉ አጋጣሚ አትረሳም፡፡ ክብነሽ ኬሬ ከቀናት በአንዱ ሠፈራቸው ከሚገኝ አንድ ዋርካ ሥር አረፍ አለች፡፡ ዋርካው ትልቅና ሰፊ ነው፡፡ በዚህ ጥላ ሥር ዘወትር በርካታ የቀዬው ልጆች... Read more »

አካል ጉዳተኝነት በተለያዩ አጋጣሚዎች ይከሰታል። ሰዎች በድንገት በሚደርስባቸው አደጋና በሚያጋጥማቸው ሕመም ሳቢያ ለአካል ጉዳት የመዳረግ ዕድል ሊገጥማቸው ይችላል። ተደጋግሞ እንደሚነገረው ማንም በምን አጋጣሚ አካል ጉዳትን እንደሚያስተናግድ አይታወቅም፡፡ ትናንት ጤነኛ ሆኖ ሲራመድ የታየ... Read more »
‹‹ችሎቱ መሀል አንዲት መስማት የተሳናት እጆቿን ወደላይ ዘርግታ በፀጥታ ታነባለች፡- ዳኞቹ ግራ ቢገባቸው የምልክት ቋንቋ ተርጓሚ ፈለጉና ሀሳቧን ተቀበሉዋት። መጀመሪያ በተኛሁበት በደረቀ ሌሊት በር ሰብሮ ገብቶ ደፈረኝ፤ኋላ ደግሞ ልጁ የእኔ አይደለም ብሎ... Read more »

“አዲስ አበባ በመጣን ሰሞን ነው፤ የጀርመን ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር በነበረው ማሰር ሻፈርድ አስተባባሪነት የፈረንጆች የገና በዓል ሲከበር ዓይነ ስውራን የሙዚቃ ድግስ አዘጋጀን፤ ያን ጊዜ ታዲያ ያቀረበው የባህል ዘፈን በሙዚቃው ዘርፍ... Read more »
ወይዘሮ አየሁ ደመቀ ይባላሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ጉዳይ መከታተያና ማስተባበሪያ ስርጸት ቡድን መሪ ናቸው፡፡ ጠንካራና ብርቱ ሴት መሆናቸውን ንግግራቸው ይናገራል፡፡ በአይነ ስውርነታቸው በኑሮና ሕይወታቸው በርካታ ፈተናዎችን ተጋፍጠዋል፡፡ በየአጋጣሚው... Read more »

ገና ከልጅነቱ የወጠነው ዕቅድ፣ የሰነቀው ተስፋ ብሩህና ደማቅ ነበር። ሁሌም እንደሚያስበው አንድ ቀን ራሱን የተሻለ ወንበር ላይ ያገኘዋል። ይህ ደግሞ ህልም አይደለም፤ ዕውን እንደሚሆን እርግጠኛ ነው። ሀሳብ ዕቅዱ እንዲሳካ፣ ዓላማው ከግብ እንዲደርስ... Read more »
ወደምገባው ማዕከል ለመግባት ጉዞ ከጀመሩት በርካቶች መሀል የአንዱ አዛውንት ሁኔታ ዓይን ይስባል፡፡ ዕድሜ የሰበረውን አንገታቸውን ዝቅ አድርገው ወደ ውስጥ ያማትራሉ፡፡ በእጃቸው የያዙትን የምሳ ዕቃ እንዳጠበቁ ነው፡፡ በጥልቅ ሃሳብ መናዋዛቸው ያስታውቃል፡፡ በልቦናቸው ምን... Read more »

ወጣትነት የትኩስነት መገለጫ ነው። ይህ ዕድሜ እንደ ባለቤቱ ማንነት ይወሰናል። ወጣትነትን በወግ በአግባቡ የተጠቀመው ቢኖር የሥራውን ፍሬ ለማየት አይዘገይም። ‹‹ወጣት የነብር ጣት›› ይሉትን ምሳሌ ተግብሮ ስለነገው ይሮጣል። ከቁምነገር ተኳርፎ፣ ከጊዜ ተቀያይሞ በዋዛ... Read more »

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »