‹‹በዩኒቨርሲቲው አመራር ድክመት የመመረቂያ ጊዜያችን እንዲራዘም ተደርጓል›› – በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች

‹‹በዩኒቨርሲቲው የተደረገ የፕሮግራም መዛባት የለም›› – የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይወስደናል። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና በጤና ሳይንስ ተማሪዎች መካከል የተፈጠረን ውዝግብ ያስመለክተናል። ‹‹በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

የደም ባንክ ይከፈትልን ጥያቄ እና ተስፋ ሰጭ ምላሽ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ይወስደናል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የመልካም አስተዳደር እና ምርምራ ቡድን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ባደረገው ቅኝት... Read more »

 “መናኸሪያ በሌለበት ከተማ የትራ ንስፖርት ሪፎርሙን ተግባራዊ ማድረግ አስቸጋሪ ነው” – አቶ ከሊፋ አባ ሳኒ በጅማ ከተማ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ኤጀንሲ ጽሕፈት ቤት የትራንስፖርት አቅርቦት አስተባባሪ

ለመንገደኞች ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ከሚያስችሉ የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ መናኸሪያ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው:: አሁን ላይ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተመሳሳይ ዲዛይን ያላቸው ዘመናዊ የአውቶቡስ ተርሚናሎች በመገንባት ላይ ናቸው:: ከእነዚህ... Read more »

የመመሪያ ክፍተት የፈጠረው የጎተራ የጋራ መኖሪያ ቤት ውዝግብ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያሰቃኘናል:: ውዝግቡ የተፈጠው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 በተለምዶ የጎተራ ኮንዶሚንየም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው:: አለመግባባቱም በጎተራ የጋራ መኖሪያ ቤት የቦርድ አመራሮች... Read more »

 በመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች መገፋፋት ለችግር የተጋለጡ አርሶ አደሮች

የዛሬው የምርመራ ዘገባችን በቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በአሁኑ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሸካ ዞን የኪ ወረዳ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል:: በዚህ ወረዳ ጻኑ፣ ዳርሙ ፣ ሰላም ሰፈር እና... Read more »

«በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ገነት ትምህርት ቤት አይዘጋም፤ ለማንም አይሰጥም» ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) -የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ፍረዱኝ በተሰኘው አምዱ ታኅሣሥ 10 ቀን 2016 ዓ.ም «ያለ ካርታ 52 ዓመታትን የዘለቀው የገነት አጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት» በሚል ርዕስ አንድ የምርመራ ዘገባ ለሕዝብ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዘገባ... Read more »

 የቀበሌው ንግድ ቤት ኪራይ ውዝግብ – በመርካቶ ሙሉቀን ታደገ እና ክፍለዮሐንስ አንበርብር

የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ ዓምድ›› ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን አንድ ወረዳ 5 ቀበሌ 06 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ... Read more »

«ካሣ ተከልክያለሁ፤ መብቴንም ተነፍጌያለሁ» አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ «ቅሬታው ከእውነት የራቀና ከሚገባው በላይ ጥቅም ፈላጊነት ነው» የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

መነሻ ምክንያት አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸውና እድገታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ነው። በዚህ ወረዳ ሲኖሩ በአባታቸው አቶ ሽኩሬ እጄ ስም ሰፊ የእርሻ መሬት እንደነበራቸውና በዚህም... Read more »

 የጋራ መኖሪያ ቤት በማስተላለፍ ሂደት ላይ የመምህራን ቅሬታ

ጉዳዩ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2009 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት በኪራይ መልኩ የተቀበሉ መምህራን በ1997 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው ሲቆጥቡ የቆዩ በ13 ኛው ዙር የዕጣ ዕድለኛ የሆኑት በዕጣ በወጣላቸው እና በኪራይ... Read more »

 የአርመን ህዝብ ትምህርት ቤት እና ያልተፈታው ውዝግብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስር በሚገኘው የአርመን ትምርት ቤት መዘጋት ጋር ተያይዞ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የፍረዱኝ አምድ የምርመራ ዘገባ መሠራቱ ይታወቃል። በዘገባውም... Read more »