
እውን ቴክኖሎጂ ቅንጦት ነው ? አሁን አሁን ሀገራችን በቴክኖሎጂው ረገድ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ሁሉ እንደ ቅንጦት የመቁጠር ዝንባሌ እየታየ መጥቷል:: አንዳች አዲስ ቴክኖሎጂ ነክ እንቅስቃሴ ብልጭታ ሲታይ ለትችትና ለወቀሳ ተንደርዳሪው ብዙ ነው:: የሚግተለተሉት... Read more »

በጎጃም ክፍለ ሀገር በቢቸና አውራጃ ጨው ሰቅሊ ማርያም ቀበላ ውስጥ በ1942 ዓ/ም አንድ እንቁ እና ብርቱ ደራሲ ተወለደ:: ስሙም ኀሩይ ሚናስ ተባለ፡ በልጅነቱ የቤተ ክህነት ትምህርት ጎጃም ውስጥ ባለ ታዋቂ ቅኔ ቤቶች... Read more »

– አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ የአ/አ/ከ/አ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን፤ በዋናነት የሚያከናውነው በከተማ አስተዳደሩ የሚገነቡ ሕንጻዎች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ተወዳዳሪና ብቃት ያለው ግንባታ... Read more »

አዛውንቱ የሚያስተዳድሯት ጎረቤት ሀገር በ1993 በተካሄደ ድራማዊ ሕዝበ ውሳኔ በዓለም መንግሥታት ዘንድ ዕውቅና ያገኘችበትን ዕለት 34ኛ ዓመት ባሳለፍነው ሳምንት አክብራለች። 34ኛ የስልጣን ዘመን ልደታቸውን ያከበሩት የጎረቤታችን አዛውንት ሥልጣናቸውን ያገኙበት ቀን ላይ ባደረጉት... Read more »
አቶ ቢኒያም ኢሮ የተቋማት ቁጥጥር ኢኒስፔክሽንና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋና ዳይሬክተር መግቢያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፍረዱኝ ዓምዱ፣ የኢፌዴሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣንን በተመለከተ፣ “አገልግሎት ለማግኘት ተቋሙን በእንባ ደጅ የሚጠኑ ቅሬታ አቅራቢዎች” በሚል ርዕስ... Read more »

ኢትዮጵያ የብዙ ስመ ጥር ግለሰቦች ሀገር መሆንዋ የታወቀ ቢሆንም ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዕውቀት የቀሰሙ ኢትዮጵያውያን ያገኙትን ዕውቀት... Read more »

የአንዳንድ ሰዎች የምድር ቆይታ ፍሬያማ ነው። ሙሉ ሕይወታቸው ያማረ ፍሬ የሚያፈራበት ነው። በሥራዎቻቸው በሞት የማይረታ ብርቱ ታሪክ ይከትባሉ። ለምድርም ለሰማዩም ክቡድ ይሆናል። መልካም ሥራቸው የስማቸው መታወሻ ሆኖ ሲታወሱበትና ሲዘከሩበት ይኖራሉ። ከግል ሕይወታቸው... Read more »
የ137 ዓመት የእድሜ ባለጸጋዋ አዲስ አበባ መልኳን እየለወጠች ነው። አዲስ አበባ የዓለም የዲፕሎማሲ መዲና፣ የአፍሪካ ሀገራት ዋና ከተማ፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ እንቅስቃሴ መናኸሪያ እንደ መሆኗ ይህን የሚመጥን ልማት እየተከወነላት ይገኛል።... Read more »

ሲልቪያ ፓንክርስት እ.ኤ.አ በ1882 እንግሊዝ ሀገር ተወልዳ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው እ.ኤ.አ መስከረም 27 ቀን 1960 አዲስ አበባ ነበር። አስከሬኗ የተቀበረውም ወለተ ክርስቶስ ተሰኝታ እንደ ሌሎች ታላላቅ አርበኞች ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ ልዑል... Read more »

– ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የሲቪል ምዝገባ አንዱ ነው:: በቅርቡም የማንነት ግንባታ ሥርዓት በተሟላ ደረጃ እውን ለማድረግ ከዚህ ቀደም የነበረውን የሲቪል እና... Read more »