
‹‹ወጣት የነብር ጣት›› የሚለው አባባል በምክንያት ነው፡፡ በጉልበትም፣በአዕምሮም ያለውን አቅም ለማሳየት ነው፡፡ ወጣትነት ሮጦ ማሸነፊያ ዕድሜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ብዙ ነገሮች ይጠበቃል። ተምሮ እራስን በኑሮ ለመቀየር፣ሀገርምን ወደላቀ ደረጃ ለማሻገር የወጣትነት ጊዜን በአግባቡ... Read more »

በሀገራችን መረዳዳት እና መደጋገፍ የቆየ እሴት መሆኑ ይታወቃል። ቀድሞውንም የነበረ ጠንካራ ማኅበራዊ መሠረት ያለው ከመሆኑም ባሻገር ባህላዊ እሴት መሆኑን የሚያመላከቱ በርካታ ምሳሌዎችን ማንሳት ይቻላል። በርካታ ዜጎች በእነዚህ ምሳሌዎች ለብሰዋል፤ ጎርሰዋል፡፡ መኖሪያ ቤታቸው... Read more »
ወይዘሮ ውድነሽ ኤደር በአዲስ አበባ የጎዳና ፅዳት ሥራ ከተሰማራች አስራ አምስት ዓመት አልፏታል። በነዚህ ዓመታት ውስጥ ኑሮ በብርቱ ፈትኗታል። ከእለት ጉርስ በማታልፈው የ500 ብር ደሞዟ የላስቲክ ቤት ተከራይታ አስከፊ የድህነት ሕይወትን አሳልፋለች።... Read more »

የመስቀል በዓል ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ንግሥት እሌኒ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አስቆፍራ ካስወጣችበት ጊዜ ጀምሮ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል:: ንግሥቲቷ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ቂርቆስ በተባሉ አባት ጠቋሚነት ለማግኘት ደመራ... Read more »
የአፍሪካ ሀገራትን ልማትና እድገት ለማረጋገጥ ወሳኝ ከሆኑ መካከል የውጪ ምንዛሬ አንዱ ነው። ይሁን እንጂ እድገቱን እውን ለማድረግ የሚያስፈልጉትን ጥሬ እቃዎችንና ልዩ ልዩ ምርቶችን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት በአህጉሪቱ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ እጥረት... Read more »

በሌላው ዓለም፣ በተለይም በአደጉት ሀገራት የትውልድ ጉዳይ የእለት ተእለት አጀንዳ ነው። ስለ ትውልድ ይመከራል፣ ስለ ትውልድ ይጠናል፣ ስለ ትውልድ ፖሊሲ ይቀረፃል፣ ይሻሻላል፤ አዳዲሶችም ይወጣሉ። በሰለጠነው ዓለም የአንድ ሕገመንግሥት አይነኬ እድሜ 19 ሲሆን፣... Read more »

ዛሬ መስከረም 13 ቀን በድምቀት የሚከበረው የወላይታ ህዝብ ባህላዊ እሴት የሆነው የጊፋታ በዓል የመላው ኢትዮጵያውያንም ኩራትና ሀብት ምንጭ ነው። ማስረጃዎች እንደሚጠቁሙትም፤ “ጊፋታ” የአዲስ ዓመት በዓል ሥነ ሥርዓት ነው። የዘመን መለወጫ ክብረ በዓሉን... Read more »

የተክለኃይማኖት ትዝታዎች መሀል አዲስ አበባ ሰፈረ – ተክለኃይማኖት። የበርካቶች መገኛ የብዙኃን መኖሪያ። ይህ አካባቢ ሁሉም በአቅሙ ሰርቶ፣ ለፍቶ ያድርበታል። ዕድሜ ጠገቡ ሰፈር ተሳስበው ፣ ተዋደው የሚ ኖሩበት ዋርካ ነው ። በዚህ ስፍራ... Read more »

ልጅነት… ልጅነቷን ተወልዳ ባደገችበት የእናት አባቷ ቤት አሳልፋለች። የዛኔ ሕይወት ለእሷ መልካም የሚባል ነበር። ይህ ዕድሜ ከእኩዮቿ የቦረቀችበት በደስታ ተጫውታ ያለፈችበት ነው። ዛሬ ላይ ቆማ ትናንትን ስታስብ ያለፈው ታሪክ በነበር ይታያታል። ልጅነት... Read more »

አሁን አሁን “ስለኢትዮጵያ” ለጆሮ እንግዳ የሆነ ርእሰ ጉዳይ አይደለም። ከአንድ ዓመት በላይን አስቆጥሮ ሁለተኛውን ጀምሮታልና ከብዙዎቻችን ጋር ትውውቅ አለው። በግልፅ እንደሚታየው “ስለኢትዮጵያ” ከስያሜው ጀምሮ ብዙ የታሰበበት፣ ብዙም የተለፋበት። ራዕይ፣ ግብ . .... Read more »