
ገና እየነጋ ነው..ሁለት አይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስኅን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲያንቃርር ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው በወፎች... Read more »

የምትፋጀውን ጸሀይ ለመሸሽ ስል ለረጅም ሰዓት ከቤት አልወጣሁም ነበር። ከሰዓት ወደ አመሻሽ ሲሳብ ቀን ሙሉ ካላየሁት ደጅ ጋር ተያየሁ። የጸሀይዋን ማረጥ ተከትዬ ብቻዬን ስሆን የምተክዘውን ትካዜ እየተከዝኩ ወደ አንድ ሄጄበት ወደማላውቀው ሰፈር... Read more »
ጥበቃ ሆኜ ልቀጠር ከሰዓት እስኪሆን እየጠበኩ ነው..የድርጅቱ ሕንፃ ደረጃ ላይ ቁጭ ብዬ። በሕይወቴ ተመኝቼ የተሳካልኝ ምን እንደሆነ አላውቀውም። እኔ የነካኋቸው ነገሮች ሁሉ እንዳይሆኑ ሆነው የተበጁ ናቸው። ነገሮች ለምን ሌላው ጋ ሰምረው እኔ... Read more »

ሂያጅ፤ በየቦታው ወራጅ። በፍቅር ያልተገራ፤ ታጥቦ የማይጠራ፤ አድሮ ጥሬ አድሮ ቃሪያ። ብስለት የለ፤ እውቀት የለ፤ እምነት የለ፤ ባሕል የለ፤ ወግ ክብራችን ገደል ገባ በፆም በላን ሥጋ። ልጓሙ ተፈታ ፆማችን ፈረሰ እምነት ተበረዘ... Read more »

፩ – “ተረት ተረት …” “የላም በረት …” “… ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ነበረ። ሲኖር ሲኖር ቆይቶ ከእለታት አንድ ሌሊት ህልም አለመ። አዲስ ልብስ የለበሰ ይመስለዋል። አዲስ ጫማም አድርጓል። ወላጅ እናቱ... Read more »
ቀለም የለኝ ሽታ በሰማይ ምሰየም በነጭ የምነጣ በጥቁር ምጠቁር በቢጫ ምበጭጭ በቀይ የምቀላ ምሞቅ ምቀዘቅዝ በሳት የምፈላ፤ ውሃ ነኝ ውሃ ነኝ የትም እፈሳለሁ የትም እደርሳለሁ ያገኘሁትን ቅርጽ መስዬ እለቃለሁ ውሃ ነኝ አውቃለሁ።... Read more »
የገበጣ መጫወቻ ከመሰለው አስፋልት ዳር ቆማ ታክሲ እየጠበቀች ነው። ምንም ክረምት ቢሆን፣ ምንም የገበጣ ቆሬ ከመሰለው አስፋልት ላይ ውሃ ቢያቁር፣ አንድም ለካፊ ሾፌር ፣ ተሸቀዳድሞ እድፍ ውሃ አላከናነባትም። ይህም ስላልሆነ ክፉኛ አዘነች።... Read more »

በዲግሪ ከተመረቅሁ እንደቀልድ አንድ መንፈቅ ሆነኝ። ሥራ ፍለጋ ማስረጃዎቼን በአንዲት የላስቲክ ቦርሳ ውስጥ ከትቼ ማለዳ፣ አራት ኪሎ ፣ ፒያሳ፣ ለገሐር፣ ደግሞ ሜክሲኮ ስኳትን እውልና ማታ እግሬ ቀጥኖ እመለሳለሁ። እግር እንደ እርሳስ የሚያልቅ... Read more »

በአንድ ጣሪያ ስር እየኖሩ ነገር ግን የተለያዩ አንሶላ እንኳን ተጋፈው ልብ ለልብ ያልገጠሙ ጥንዶች መሆናቸው ሲገርማት እሱነቱን ያሳያት ይመስል የግል ማህደሩን ብትገልጥ ስሟ ተጽፎ ማስታወሻነቱ ለራሷ የሆነ ግጥም ሰፍሮ አገኘችና ከግር እስከራሱ... Read more »

ሦስት ወንደላጤ ጓደኛሞች መኝታ ለየብቻ ሆኖ ሳሎኑን በጋራ ልንጠቀም ተስማምተን ኮንዶሚኒየም ተከራየን። ወቅቱ ዓውዳ ዓመት ቢሆንም ሐና መሐላችን በመኖሯ አላሳሰበንም። የእሷ መኖር ከገመትነው በላይ ኑሮን በማቅለል ፋንታ እንዳከበደብን የተረዳነው ዘግይተን ነበር። ሐና... Read more »