መርካቶ በአፍሪካ ትልቁ ክፍት ገበያ ነው:: በየዕለቱም ከፍተኛ የሆነ ግብይት የሚካሄድበት እና በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የሚዘዋወርበት ስፍራ ነው:: መርካቶ ከአካባቢው አልፎ ለሀገሪቱም ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የማይተካ ሚና የሚጫወት ሲሆን በአካባቢው ያለው ሕጋዊም ሕገወጥ... Read more »
ሰሞኑን የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ የነበረውን የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ጉዞ ምን እንደሚመስልና ያስገኘው ውጤት ምን እንደሆነ ማብራሪያ ሰጥቷል:: ማብራሪያውን የሰጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ ዶ/ር ሲሆኑ፣... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአስተዳደር አመቺ እንዲሆኑ ታስበው ከተቋቋሙ 11 ክፍለ ከተሞች መካከል የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አንዱ ነው። ክፍለ ከተሞች ለማኅበረሰቡ የአገልግሎት ተደራሽነትና የማስተዳደር አቅምን በማጎልበት ለነዋሪዎች ሚዛናዊ በሆነ መንገድ አገልግሎት... Read more »
የስህበት ማዕከል የሆነው የቀይ ባሕር ቀጣና ቀድሞም ቢሆን የየአገራቱን ትኩረት ሲስብ የነበረና አሁንም ድረስ እየሳበ ያለ አካባቢ ነው። አቅም በፈቀደ መጠን ቀጣናውን ለመቆጣጠር የማይተኙ አገራት በርካታ ናቸው። ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ባለቤት የሆነችውና... Read more »
የውጭ ምንዛሪው በገበያ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን በሚል ትልቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ መደረጉ ይታወሳል፡፡ የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው ወይም ገበያ መር መሆኑ እንዲሁም በመንግሥት ሥር ያሉ ተቋማት ወደ ግል መተላለፋቸው፤ የነዳጅ ጭማሪ እና... Read more »
ዘፀዓት ተወልደ ሐጎስ 34 ዓመቱ ነው:: አስመራ የተወለደው ዘፀዓት እንደልጅ ተሞላቆ አላደገም:: ዘመኑን ያሳለፈው በመከፋት ውስጥ ሆኖ ነው:: ማንንም አያምንም:: አቶ ተወልደ ሐጎስ እና ወይዘሮ ፀሐይ ገብረመድሕን እናሳድገዋለን ብለው ቢወልዱትም አልሆነላቸውም:: አሥር... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ረዳት ፕሮፌሰር ጥላሁን ኤርዱኖ (ዶ/ር) ይባላሉ:: የሚያስተምሩት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነው:: ጥላሁን (ዶ/ር)፣ ያጠኑት የቅየሳ እና ካርታ ሥራ ምህንድስናን ነው:: እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የሰሩትም በዚሁ ዘርፍ ነው::... Read more »
ዘውዴ መታፈሪያ በጠና ታሟል፤ መቀመጥ አቅቶታል። በሽታው ብዙ ከመቀመጥ እና በቂ ውሃ ካለማግኘት ጋር ተያይዞ የሚመጣው የኪንታሮት በሽታ ነው። ድርቀትን ተከትሎ የመጣበት ይኸው በሽታ እያሠቃየው ይገኛል። ገብረየስ ገብረማሪያም ይህቺን ሕመም በደንብ ያውቃታል።... Read more »
የግብጽ ፖለቲከኞችና ምሁራን ዓባይን የራሳቸው ንብረት አድርገው ከመመልከት ባለፈ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ ነው በማለት እነሱም አምነው የግብጽንም ሕዝብ እስከማሳመን ደርሰው ነበር። በዓባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ ምንም መሥራት የለባትም ብቻ ሳይሆን ካለ ግብጽ... Read more »
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣንን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዋጅ ቁጥር 68/1963 ዓ.ም፤ በድጋሚ በአዋጅ ቁጥር 10/87 የተቋቋመ መንግሥታዊ ተቋም ነው። የከተማዋን የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ ለማስተዳደር የተቋቋመው መሥሪያ ቤቱ የረጅም ዓመታት እድሜ ቢኖረውም... Read more »