ሕዝቦች ተደራጅተው የራሳቸውን ችግር በጋራ የመፍታት አማራጭ በመያዝ የህብረት ሥራ ማህበራትን ከመሠረቱ በዓለም ደረጃ ከ100 በላይ ዓመታትን አስቆጥረዋል። በሀገራችን ምንም እንኳ እንደ ዘመኑ የአሰራር ሂደት የተለያየ ቢሆንም፤ የህብረት ሥራ ማህበር ከተጀመረ ስድስት... Read more »
ግዙፍ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለስኬት የበቃ ነው- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ። ኢትዮጵያ ያለማንም አጋዥ የግድቡን ሥራ በማሳካት ብርታቷን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በጉልህ ማሳየት የቻለችበትም ተግባር ነው። ፈተናው ታልፎ ኢትዮጵያውያኑም ከግድቡ እየተገኘ ያለውን ትሩፋት... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ገጽታን መላበስ ከጀመረች ወራቶችን አስቆጥራለች። መሽቶ ሲነጋ የሚታዩት አዳዲስ ክስተቶች እንኳን ሰነባብቶ የመጣን እንግዳ ይቅርና በነጋ በጠባ የሚመለከታትን ነዋሪዋን የሚያስደምም ነው። ከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት አካባቢ ያስተናገደቻቸው ለውጦች... Read more »
ኢትዮጵያ በእንስሳት ሃብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ደረጃ የመሪነቱን ቦታ እንደያዘች ይታወቃል። ይሁንና ይህንን ሃብት ጥቅም ላይ በማዋል ለሕዝብና ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ሚና በመጫወቱ ረገድ ወደኋላ የቀረች መሆንዋ በተደጋጋሚ ሲነሳ ይደመጣል። ይህንን... Read more »
የተወለዱት ደሴ ከተማ ነው፤ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩትም እዚያ ደሴ ውስጥ ነው፡፡ ደሴ ብዙም ሳይቆዩ ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ፡፡ በአዲስ አበባም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቅቃሉ – መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል፡፡... Read more »
ዓለም የከፋ ጥፋት ውስጥ እንዳትገባ እና ከነጭራሹ እንዳትጠፋ ካሰጉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአየር ንብረት ለውጥ ነው። ይህንን ጥፋት ለማስቆም ዓለም የተስማማ ቢመስልም፤ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በመግባት በኩል ሰፊ ዳተኝነት ይስተዋላል።... Read more »
ውልደታቸው፣ የጥበበኞቹ ሰፈር አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፤ የልጅነት ጊዜያቸውንም በሕጻናት አምባ አሳልፈዋል። የሽሮ ሜዳም ሆነ የሕጻናት አምባ ቆይታቸው ግን ከስምንት ዓመታት የዘለለ አልሆነም። ምክንያቱም በስምንት ዓመታቸው ከኢትዮጵያ የመውጣት አጋጣሚ ተፈጠረላቸው።... Read more »
ዛሬ የዘመን እንግዳ ያደረግናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገር ልማትና ጥናት ኮሌጅ የአካባቢና ልማት ማዕከል (Center for Environment and Development) መምህሩን ፕሮፌሰር በላይ ስማኔ (ዶ/ር)ን ነው፡፡ ፕሮፌሰር በላይ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሩሲያ ከሚገኘው ቲሚርያዝቭ... Read more »
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሚባለውንና አብዛኛው የሃገሪቱ ሕዝብ የሚተዳደርበትን የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ መንግሥት የተለያዩ የልማት መርሐ-ግብሮችን ቀርፆ በመሥራት ላይ ይገኛል። በተለይም የተበጣጠሰ መሬትን መሠረት ያደረገውን ኋላቀር የአስተራረስ ሂደትን በኩታ ገጠም (ክላስተር) እርሻ... Read more »
የትውልድ ስፍራቸው ደሴ ከተማ መሃል ፒያሳ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ ናቸው፡፡ ገና ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ የተለያዩ መፍትሔ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ኃላፊነት በመውሰድ ውጤታማ ሥራ በመሥራት ዛሬ... Read more »