
ሻሎም ወዳጆች እንዴት ከረማችሁ ! በዛሬው መጣጥፌ አንድ ጉዳይ ላካፍላችሁ ወደድኩ። በሰው ልጆች ታሪክ በዓለም ላይ ለማየት የሚሰቀጥጡ እና ለመስማት የሚዘገንኑ ብዙ ግፎችና ጭቆናዎች ተስተውለዋል። አውሮፓውያን አፍሪካን በቅኝ ግዛት ለመቀራመት በነበራቸው ስግብግብ... Read more »

ሻዕቢያ ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ የፈጸመው የሕወሃት አንጃ ለጦርነት ሽር ጉድ እያለ ነው። ቆሜለታለሁ የሚለውን ሕዝብ ደጋግሞ ለመከራ መዳረግ ልማዱ የሆነው ስብስብ፣ እንደ ትናንቱ ሁሉ ዛሬም በእብሪት ተወጥሮ ከመታው አለት ጋር ደግሞ ለመላተም... Read more »

“እርሻ እስከ ጉርሻ” ድረስ ባለው የምግብ ሰንሰለት ውስጥ ሁሉ የምግብ ብክለት አደጋን ለመቀነስና ተጠቃሚው ዘንድ የሚደርሰው ምግብ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ሕጎች እና ቁጥጥሮች ይተገበራሉ። የምግብ ደህንነት ችግሮችን ለመቀነስ ብሎም ለመቅረፍ ከተለያዩ... Read more »

ኢትዮጵያን ከድህነት ያላቅቃሉ፤ ያላትን ወድ እና ሰፊ ሀብትም ለኢኮኖሚ ዕድገት ያውላሉ በሚል ዕሳቤ በርካታ የኢኮኖሚ ፍኖተ ካርታዎች ተቀይሰው ተግባራዊ ቢደረጉም ለረጅም ዘመን ይሄ ነው የሚባል ውጤት ሳያስገኙ ቀርተዋል። ግጭት፣ ሴራ፣ የእውቀት ማነሰ... Read more »

ከሰሞኑ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የመንቀሳቀስ አጋጣሚው ነበረኝ። አስር ቀናትን በፈጀው ጉዞዬ ላይ የአርሶ አደሮችን፣ የጤና ባለሙያዎችን፣ የሥራ ፈጣሪዎችን እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን የማነጋገር አጋጣሚውን አግኝቻለሁ። የጋዜጠኝነት ሥራ ከሚሰጣቸው መልካም እድሎች ውስጥ... Read more »

በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልቦና የክብር ሥፍራ አለው። የዜግነት ድርሻና እውነተኛ የወገን አለኝታነት ተመስክሮበታል። ዓለምን ባስገረመ መጋመድ የተወለደው ታሪክ ሁሌም በድምቀት ሲወሳ ይኖራል። ለዘመናት ዕምቅ ተፈጥሮን ከማዕድናት ለባዕዳን ሲያስረክብ ለኖረው ዓባይ ወንዝ ደግሞ የቁጭት... Read more »

ቀይ ባሕር የሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ከሆነ ሰነባብቷል። በተለይ ከታሪክ እና ከይዞታ አኳያ ሕዝቡ የባለቤትነት መብቱን በመጠየቅ ላይ ይገኛል። ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ውስጥ ያጣውን የይገባኛል ርስቱን ለመመለስ ትውልዱ ሰላማዊ ትግል እያደረገ ይገኛል። የአባቶቹን... Read more »

አዲስ አበባ እንደ ዋና ከተማነቷ አዲስ የተጀመረውን የኮሪዶር ግንባታና የከተማ ልማት በቀዳሚነት ያስጀመረች ከተማ ናት። የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርም በከተማዋ አመርቂ ለውጥ ከተመዘገበባቸው የወቅቱ ፍሬዎች መካከል አንዱ ነው። ዛሬ ላይ በሰፋፊ መንገዶችና... Read more »

ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ለውጥ ምክንያት በማድረግ የአስር ዓመት የልማት እቅድ አውጥታ መንቀሳቀስ ከጀመረች እነሆ የመጀመሪያው ምእራፍ ተጠናቅቆ ወደ ሁለተኛው ምእራፍ ተገብቶ፤ እሱም ሊጠናቀቅ አንድ የበጀት ዓመት ብቻ ቀርቶታል። ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየሆነ... Read more »

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ... Read more »