
የዛሬው የዘመን እንግዳችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ናቸው። ከከንቲባዋ ጋር ባደረግነው ቆይታ በአዲስ አበባ ከለውጡ ወዲህ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች፣ እየተካሄደ ያለው ኮሪዶር ልማትና ከአገልግሎት አሳጣጥ ጋር የተያያዙ... Read more »

የአፍሪካ ሕብረት አኅጉሪቱን በንግድ የማስተሳሰርና ኢኮኖሚያቸውን በጋራ ማሳደግ የረጅም ጊዜ አጀንዳው መሆኑ ይታወቃል። ይህንንም ለማሳካት ሀገራቱ በይፋ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከገቡ ዓመታት ተቆጥረዋል። ስምምነቱ ከኤርትራ በስተቀር 54 የአፍሪካ ሀገራት የፈረሙት መሆኑ ከዓለም... Read more »

– ሼህ ሀሚድ ሙሳየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፀሐፊ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ነው:: ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት በመሆን በአርአያነት ሲጠቀስ የኖረ ሕዝብ ነው:: ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች... Read more »

– ብሥራት አክሊሉ (ዶ/ር) የቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚዳንት ከተቋቋመ አንድ መቶ (100) ዓመት ሊሆነው የአንድ ወር ጊዜ ነው የቀረው። በኢትዮጵያ የትምህርት ታሪክ ውስጥ ስሙ ከፍ ብሎ ይነሳል። በያኔው... Read more »

-አቶ አዝመራ እንደሞ ከሎ የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በፓርላማ ብቅ ብለው ዛሬ ድረስ ከብዙዎቻችን ሕሊና የማይጠፋ ንግግር አደረጉ። ከእዛ እለት... Read more »

የታሪክ ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል በውጭ ሀገር ለአጭር ጊዜ የነበራቸውን ቆይታ አገባድደው ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ ሁለት ሳምንታቸው ነው:: የዓድዋ በዓልን ለማክበር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባቀረበላቸው ግብዣ ባደረጉት ጉዞ እግረ መንገዳቸውን ከሲኤንኤን ዓረብኛ... Read more »

በሀገራችን የሚገኙት አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች በወንድ ፕሬዚዳንቶች የሚመሩ ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ዩኒቨርሲቲዎችን የመምራት ዕድል የገጠማቸው ሴቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። ከእነዚህ ብርቅዬ ሴት ምሑራን አንዷ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ኡባ አደም (ዶ/ር) ናቸው። የዛሬዋ እንግዳችን... Read more »

ነዋሪነታቸው በካናዳ ቶሮንቶ ነው። በፖለቲካ ባሕል ዙሪያ ሰፊ ጥናቶችን አድርገዋል፤ አሁንም እያደረጉ ነው። የከፍተኛ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ፣ ጣሊያን ቬኑስ አካዳሚ፣ ዩኒቨርሲቲ ፊንላድ ኦቦ አካዳሚ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በጋዜጠኝነትና ሥነ... Read more »

ሀገራችን የተለያዩ ሕዝቦች፣ ባሕሎች፣ እምነቶች እና ቋንቋዎች ያሏት ሀገር ናት፡፡ እነዚህ ሀገራዊ ጸጋዎች እንደ ሀገር ትልቅ የጥንካሬ ምንጭ ሊሆን እንደሚችሉ ይታመናል። በቀደሙት ጊዜያት እነዚህን ጸጋዎች በአግባቡ አውቀን እንዳንጠቀምባቸው የነጠላ ትርክት እሳቤ ሳንካ... Read more »

እሌኒ ገብረመድህን (ዶ/ር) አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ያገኙት በኢኮኖሚክስ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው ኮርኔል ዩኒቨርሲቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከሚችንጋን ስቴት ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ከስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። የዓለም ባንክን ጨምሮ... Read more »