
“ኢትዮጵያ ግብጽ የግድቡን ግንባታ 50 በመቶ ወጪ እንድትሸፍን የዲፕሎማሲ ሥራ መሥራት ይኖርባታል” -ኢንጅነር ጥላሁን ኤርዳኖ (ዶ/ር) የውሃ ጉዳዮች ተመራማሪ
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ ግብጽ የዓባይ ግድብን ግንባታ ወጪ 50 በመቶ እንድትሸፍን በዲፕሎማሲ ሥራዋ ውስጥ አካታ መሥራት ይኖርባታል ሲሉ የውሃ ጉዳዮች ተመራማሪ ኢንጅነር ጥላሁን ኤርዳኖ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢንጅነር ጥላሁን ኤርዳኖ (ዶ/ር) ከኢፕድ ጋር... Read more »

አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ35 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የኦሮሚያ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ 12 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች ክልሉን... Read more »
አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት አሥር ወራት ለ 2 ሺህ 537 ባለሀብቶች አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስት መንት ኮሚሽን ኮሙኒኬሽን... Read more »

አዲስ አበባ፡– መንግሥት የጤና ባለሙያውን ዘላቂ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለመስጠት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚንስቴር ከትናንት በስቲያ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ሚንስቴሩ፤... Read more »

በሀገር ቤት የተሠሩ ትራክተሮች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ዘመናዊ የተለያዩ የግብርና ማሽኖች፣ የግንባታ መሣሪያዎች እዚህም እዚያም ይታያሉ። ባለፈው ወር መጨረሻ ለሶስተኛ ጊዜ ለአምስት ቀናት በተካሄደው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ288 በላይ ኢንዱስትሪዎች፤ ከ120 ሺህ በላይ ጎብኚዎች... Read more »

አዲስ አበባ፡– ጂኦ ፓርኮችን ውጤታማ ለማድረግ የባለሙያዎች አስተዋፅኦ እና የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ገለፁ። ጂኦሎጂስት እና በቦትስዋና እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር አስፋወሰን አስራት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

አዲስ አበባ፦ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ዝግጅት ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። ከ608 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸውም ተገልጿል። የአገልግሎቱ ዋና... Read more »

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ 49 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ለውጭ ሀገራት ከቀረበ ኃይል ሽያጭ 85 ነጥብ 34 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማግኘቱንም ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ... Read more »

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን አቅም ለመገንባት በትኩረት እየሠራች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ባለፉት ዓመታት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ጉልህ ስኬቶች መመዝገባቸውንም ገልጸዋል፡፡... Read more »

-9 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የያዙ አንድ ሺህ 144 መዝገቦች ተከፍተዋል አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የያዙ 686 መዝገቦች ውሳኔ እንደተሰጠባቸው የታክስ ይግባኝ... Read more »