
‹‹ዓይኖቼ ተሸፍነው ነበር የተገረዝኩት። ካደኩ በኋላ በመሆኑ በመንፈራገጥ እንዳላስቸግራቸው ሁለት እጄን ወደ ኋላ ጠምዝዘው አስረውኝ ነበር። ሁለት ሴቶች ሁለት እግሮቼን ከፍተው ግራ እና ቀኝ በመወጠር ይዘውኛል። ህመሙ መፈጠሬን እንድጠላ አድርጎኛል፤ ምነው ሴት... Read more »

ማለዳውን ወደ ሆቴሉ አዳራሽ መግባት የጀመሩ ሴቶች በርካታ ናቸው። አብዛኞቹ ተመሳሳይ ስሜትና ፍላጎት እንዳላቸው ያስታውቃል። ቦታቸውን ይዘው ጭውውት የጀመሩት ስለ ኑሮና ሕይወታቸው በጥልቀት እያወጉ ነው። ዕለቱን በቦታው ያገናኛቸው አጋጣሚ በአንድ ልብና ዓላማ... Read more »
እንደ ብዙዎቹ ሴቶች ሁሉ ሜሮን አበራን ችግር ለስደት ዳርጓታል፡፡ በተለይም የአባቷ በጨቅላነቷ መሞትና የእናቷ የኢኮኖሚ አቅም አለመኖር ከስደት ውጭ አማራጭ እንደሌላት አድርጋ እንድታስብ አድርጓታል። ድህነትን ለማሸነፍ ራሷንና እናቷን ከችግር ለማውጣት ገና በሰባት... Read more »

ሌሎችን የምትረዳበትን መንገድ መፍጠር የልጅነት ሕልሟ ነው:: ይህ ፍላጎቷ ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ገና በአፍላ እድሜዋ ነበር ከጓደኞቿ ጋር በመሆን መጽሓፍት የማግኘት እድል የሌላቸውን ተማሪዎች ለመርዳት አነስተኛ ቤተ መጻሕፍት ለመክፈት ያስቻላት:: መጻሕፍት ባነበበች፣... Read more »

የሕይወትን ክፉ እና ደግ ገጽታዎች በአረቦቹ ምድር ኖራ አይታዋለች፤ ለድፍን አስር ዓመታት። አጋጣሚዎች ምንም ይሁኑ ምን ለእሷ የለውጥ ርምጃዎች ናቸው። ሁሌም ጥንካሬን ከብርታት ደርባ ለመነሳት ምክንያት ይሆኗታል። ምንጊዜም ሃሳብን ወጥኖ፣ በሥራ መተግበርና... Read more »

በትልቅ ጠረጴዛ ዙሪያ እየዞረች ፈጠን ፈጠን በማለት ሻማዎቹን በሥርዓት ሰድራ ለማስቀመጥ ትጣደፋለች፡፡ ቅልጥፍናዋ ልክ እንደምታመርታቸው ሻማዎች ደማቅና እንዲቀርቧት የሚጋብዝ ነው፡፡ ከ ወ/ ት ናድያ ሰይድ ጋር የተገናኘነው ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሥራ... Read more »

ጥሮ ግሮ ማደርን ባሕል ያደረጉ፣ እድሜ ያልገደባቸው ጠንካራ እናት ናቸው። አርብቶ አደርነት እንኳን እንደሳቸው ከተማ ተወልዶ ላደገ ሰው ይቅርና እድገቱን ገጠር ላደረገም ትልቅ ጥረት እና ልፋትን ይጠይቃል። እሳቸው ግን የከተማን ሰው ሥራ... Read more »

በሕይወት አጋጣሚ በርካታ ፈተናዎች ያጋጥማሉ። በሴቶች ላይ የሚደርሱት ፈተናዎች ደግሞ በባህሪም በክብደትም የላቁ እንደሆኑ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከእነዚህ ውስጥም በትምህርት ብቁ ሆኖ ለመገኘት የሚያልፉበት መንገድ አንዱ ሆኖ ይጠቀሳል። ሴቶች የእውቀት አድማሳቸውን ለማስፋት ሲታትሩ... Read more »

ነገዋን ብርሃን ለማድረግ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ትታትራለች። እይታዋን ከፊቷ የሚታያት ብሩህ ቀን ላይ አድርጋ ተስፋ መቁረጥን ‹‹ዞር በል!›› ብላዋለች። ምክንያቱን ነገን በስኬት እንድትፈካ ዛሬን ተስፋ ማድረግ የግድ ይላታል። ለዚህ ደግሞ ጠንክራ መሥራት... Read more »

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »