
የሰው ልጅ የመኖሩን ትርጉም የሚገልጽበት ልዩ ጥበብን የታደለ ፍጡር ነው። በዚህ ጥበብ ደስታውን ያገኛል። ከእነዚህ መሃል ደግሞ የፋሽን አልባሳት ዲዛይንና ቀለማት አንዱ ነው። ለመሆኑ የፋሽን አልባሳትና ቀለማት ትስስር በሰው ልጆች ሕይወት ውስጥ... Read more »

ፋሽን እንደግል ምርጫ እንደመሆኑ፤ ውበትና አንድናቆትም እንደየሰው እይታ ነው። በመሆኑም ፋሽን ወጥ የሆነና ይሄ ነው የሚባል ስምምነትም ሆነ ቅርጽ የለውም። ነገር ግን ሁላችንንም ሊያስማማን የሚችል አንድ ነገር አለ። ማናችንም ብንሆን የትኛውንም ፋሽን... Read more »

ፀጉር ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለወንዶች ውበት መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ለዚያም ነው ብዙ ወንዶች በተለይም ከወጣት እስከ ጉልምስና ባለው (በተለይም ከ20ዎቹ መጀመሪያ እስከ 50ዎቹ ያሉ ሰዎች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ናቸው።) በዚህ እድሜ ላይ የሚገኙ... Read more »

በዘመናችን ፋሽን የአብዛኛው ሰው የእለት ከእለት የኑሮው አንድ አካል መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል። ምን ልብላ? ምን ልጠጣ? ከማለት ባልተናነሰ መልኩ ምን ለብሼ? በምን ላጊጥ? የሚለው ጉዳይ በተለይም በከተሜው ሕዝብ ዘንድ ጎልቶ እየታየ መጥቷል።... Read more »

‹‹ችቦ አይሞላም ወገቧ›› የሚለው የሰርግ ዘፈን ጫና አሳድሮባቸው ይሁን ባይታወቅም ገበያ ላይ የሚገኙ አብዛኛው የሙሽራና የሚዜ አልባሳት ቀጭኗን፣ ወገበ ስምንት ቁጥሯን ያማከሉ ናቸው። በዚህም በርካታ ሙሽሮችና ሚዜዎች ያማራቸውን ሳይሆን ገበያ ላይ በልካቸው... Read more »

በዓልን ከዶሮና ጠላ፣ ከቄጤማው ጉዝጓዝና ከምግብ መጠጡ እኩል በዓል የሚያስመስሉት የባሕል አልባሳቶች ናቸው። በበዓላት ወቅት በገጠርም ይሁን በከተማ በባሕል አልባሳት አጊጦና ተውቦ መታየት የተለመደ የሆነውም ለዚህ ነው። ከበዓላት ወቅት ውጪ የባሕል አልባሳት... Read more »

አሁን ፕሮፖዛል (የታገቢኛለሽ ጥያቄ) ይሉት ነገር በከተሞች ባሕላችን እየሆነ ነው። በፍቅረኝነት የከረሙ ጥንዶች ወንዱ ዘላቂ የትዳር አጋሩና ውሃ አጣጩ እንደምትሆን ሲወስን፤ እንዴት በሚያስገርም መልኩ ጥያቄዬን ላቅርብላት ሲል ይዘጋጃል። ያኔ ታዲያ ጌጣጌጥ(ዲኮር) ተስተካክሎ... Read more »

የፋሽን ትዕይንቶች (ሾዎች) ባደጉት ሀገራት የተዘጋጁ አልባሳትና ጌጣጌጦችን ከማሳየት አልፈው ብዙ ርቀው ሄደዋል:: የፋሽኑና የመዝናኛው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሚዘጋጁ የፋሽን ትዕይንቶች ላይ ለመታደም አሕጉር አቋርጠው ሲጓዙ ማየት ተለምዷል:: በተለይ የፈረንሳይዋ ፓሪስ፣ የጣልያኗ... Read more »

ለሴት ልጅ የእጅ ጣት ውበት ነው፡፡ አለንጋ ጣት መሆንና አለ ለሴት ልጅ የእጅ ጣት ውበት ነው፡፡ አለንጋ ጣት መሆንና አለመሆን የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፡፡ ጥፍሯን ማሳመር ግን ከተፈጥሮም ባሻገር እንክብካቤ ጊዜና ገንዘብ ይሻል፡፡... Read more »

በዘመናችን አልባሳት የሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ከመሆን ከፍ ብለዋል:: “መጽሀፍን በሽፋኑ አትገምቱ” ቢባልም ሰዎች በለበሱት ልብስ፣ በተጫሙት ጫማ፣ በያዙት ቦርሳ፣ባደረጓቸው ጌጣ ጌጦች ይፈረጃሉ:: በአሁኑ ሰዓት በተለይ በከተሞች አካባቢ ያገኙትን ልብስ ካገኙት ጫማ... Read more »