‹‹በቡና ግብይት በላኪውና በአቅራቢው መካከል የሚፈጠሩ ችግሮች እንዲፈቱ እንሰራለን›› -ዶክተር አዱኛ ደበላ የቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ቡና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ እየተጫወተ ያለው ሚና በእጅጉ ከፍተኛ ነው፡፡ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከሚታወቁ የሀገር ውስጥ ምርቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ 50 በመቶ የሚሆነውንም የሀገር ኢኮኖሚ የሚሸፍን ምርት ነው፡፡ ታዲያ ይህ የውጭ ምንዛሬ... Read more »

“የአዲስ አበባን ሸክም ሊካፈሉ የሚችሉ፤ ከአዲስ አበባ የተጠጋ አገልግሎት እና ኢኮኖሚ ያላቸው ከተሞች መፈጠር አለባቸው” – ወይዘሮ ሄለን ደበበ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ

ከተማና ከተሜነት በአለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ያለና የሚኖር ጉዳይ ነው። የበርካታ ከተሞች አመሰራረትም ከንጉሳውያ የንግስና መቀመጫ ቦታነት የመጡ መሆናቸውም ይነገራል። ከተሞች የመንግስታት መቀመጫ ሲሆኑ በስራቸው በርካታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እንዲከፈቱና በዛም ዜጎች... Read more »

 ‹‹የጤና ኮሪደሩን በማዘመን የሜዲካል ቱሪዝሙን ለማሳደግ እየሠራን ነው›› አቶ ያሲን አብዱላሂ  የሐረሪ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ

የአንድ ማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ለአንድ ሀገር ሕዝብ ጤና መሻሻል ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው። ይህን ታሳቢ በማድረግ የጤና ሚኒስቴር በሽታን መከላከል መሠረት ያደረገ የጤና ፖሊሲ በመቅረጽ ወደ ሥራ ከገባ ሰንበትበት ብሏል። ታዲያ ይህ ፖሊሲው... Read more »

 “ወጣቶችን ከመንግሥት ተቀጣሪነት ስሜት በመውጣት የራሳቸውን ስራ መፍጠር እንዲችሉ እየተደረገ ነው” አቶ ሚሊዮን ኃይሌ የከፋ ዞን ስራና ክህሎት ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ ኃላፊ

እንደ ሀገር የስራ ባህል ዕድገት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ቢመጣም አሁንም በሚፈለገው ደረጃ ላይ አልደረሰም። መንግስት የስራ ባህልን በተለይም ደግሞ የስራ ፈጠራ እንዲጎለበት ለማድረግ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አቋቁሟል። በዚህ ሳቢያም በየተዋረድ የስራ... Read more »

“በተደጋጋሚ የሚያጋጥመው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የሐረርን ውሀ እጥረት አባብሶታል” አቶ ዲኒ ረመዳን  -የሐረሪ ክልል ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ

የሐረር ከተማ በከፍተኛ ቦታ ላይ መገኘቷ፤ በተራሮች እና ኮረብታዎች መታጀቧ ካሏት ቅርሶች ጋር ተደምሮ ውብትን አጎናጽፈዋታል። ይሁን እንጂ የሐረር ተራሮች ሐረር በፈለገችው ልክ ውሃ ጠጥታ እንዳታድር እክል ፈጥረውባታል። ተራሮቿ የፈጠሩባት እክል ሳያንስ... Read more »

“ባለሥልጣኑ – በዓለም አቀፍ ደረጃ ድርሻውን መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ቢፈጠርለት ጥሩ ነው”- አቶ አስራት መኩሪያ የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል የቡና ሻይ ቢሮ ኃላፊ፤

የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ገበያ ተኮር በሆኑ ምርቶችን በማምረት ይታወቃል:: እነዚህ ምርቶች ደግሞ ለሀገራችን ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኙ፣ ለወጪ ንግዱም ከፍ ያለ አበርክቶ ያላቸው ናቸው:: በዚህም እንደ ቡናና ሻይ ያሉ ከፍ ያለ ኢኮኖሚያዊ... Read more »

«በውሃ ውስጥ የሚገኙ ማዕድናት መጠን መብዛት የንጹህ መጠጥ አቅርቦት ላይ ፈተና ሆኖብናል» -ኢንጂነር ፊልታሞ ዲብሎ በደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል የውሃ እና ማዕድን ቢሮ፣ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ለውጡ ከመጣ ወዲህ እንደ አዲስ የተዋቀረ ክልል ነው፡፡ በክልሉ የተለያዩ ማዕድናት፣ በማር፤ በቡና እና በቅመማ ቅመም በስፋት ይገኛሉ፡፡ ክልሉ አዲስ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቀደም ብሎ ሲንከባለሉ... Read more »

“የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሲጠናቀቅ የዞኑንና የክልሉን ሁለንተናዊ ገጽታ ይቀይራል” – አቶ ሀብታሙ ካፍትን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር

የቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ከሚገኙ ስደስት ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ መቀመጫ የሆነችው ሚዛና አማን ከተማ ከአዲስ አበባ በ585 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፤ በ6 ወረዳዎችና 2 ከተማ... Read more »

«የአዲስ አበባን ተሞክሮ በመውሰድ በክልሉ ከተሞች የመልሶ ማልማት ሥራዎችን እየሠራን ነው» – ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ

የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል እንደ ክልል ራሱን ችሎ ሲቋቋም በቢሮ ደረጃ ከተመሠረቱ መሥሪያ ቤቶች መካከል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አንዱ ነው፡፡ እናም በክልል የሚገኙ ከተሞች እንዲዘምኑና የከተማነት ደረጃ እንዲያሟሉ የማድረግ ኃላፊነት ለዚህ... Read more »

“ከግል ኢንቨስተሮች ባሻገር የክልሉ መንግሥት በኢንቨስትመንት እየተሳተፈ ነው” – አቶ ማስረሻ በላቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከተመሠረተ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኖታል። ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ ከዚህ በፊት ማህበረሰቡ ያነሳቸው የነበሩ የመልማት ጥያቄዎች በተለይም ግብርናውን ከማዘመን፤ አካባቢው ያለውን የመልማት አቅም በተገቢው መንገድ ከመጠቀም አንጻር የግብርና... Read more »