አዲስ ዘመን ድሮ

አለባበሳቸውን አሳምረው ባማረና በትልቅ መኪና ከሱቃችሁ ደጅ ላይ ወርደው ‹‹እስቲ ሲጋራውን ስጠን ብለው››፤ ከዚያ ወዲያ ግን የሰጣችኋቸውን የ15 ብር ሲጋራ ቀምተው በመኪናቸው ይሸሻሉ ብላችሁ እንዲያው ለአፍታስ ታስቡ ይሆን? በአዲስ ዘመን ትውስታ ውስጥ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ወደ 1966 ዓ.ም ላይ ማረፊያው አድርጋል። ከየአቅጣጫው አመጾች ተስፋፍተው በነበሩበት በዚያ ጊዜ የሠራተኛው እንቅስቃሴ፤ ሁለቱ ኢትዮጵያውያኑ አውሮፕላን ጠላፊ ባልና ሚስት በኢንቴቤ፤ ከአራቱ ሚስቶቹ ሦስቱን በአንድ ጊዜ ስለፈቱት የአፍሪካ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ቀደም ባሉት ዓመታት እትሞቹ ከማኅደሩ ያሰፈራቸው ብዙ ጉዳዮች ዛሬ ላይ ለትውልድ የሚሻገሩ ታሪክ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል ለትውስታ ያህል ቀንጭበን በ“አዲስ ዘመን ድሮ” ዓምዳችን በየሳምንቱ በጥቂቱ ማስታወሳችንን ቀጥለናል፡፡ ለዛሬ ከመረጥናቸው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በትምህርትና በእውቀት የተደገፈ አልቃሽነት ያስፈልጋል በማለት አዲስ የለቅሶ ዜማ ተደርሶ በለቅሶ ላይ ሊውል ነው። የማስለቀስ ልምዳችሁን በስልጠና አዳብሩ የተባሉት የመንደር አልቃሾቹም፤ ገሚሱ አሻፈረኝ በማለት ተቃውሟል፤ ገሚሱ ደግሞ ተማሩ ካላችሁን የምንማረው እየተከፈለን ካልሆነ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አንድ ሜትር ተኩል እርዝማኔ ያለው እባብ፤ ከሰው ልጅ ሆድ ውስጥ ይቅርና በናሽናል ጂኦግራፊ ላይ እንኳን አለ እንዴ? ሊያስብለንና ሊያስደንቀን ይችላል። ይህ ታዲያ እዚሁ ሀገራችን ውስጥ በጎጃም ብቸና፤ ከአንድ ግለሰብ ሆድ ውስጥ ሲላወስ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ጋዜጣ እለታዊ ኩነቶችን እየዘገበ በርካታ ጉዳዮችን በትውስታ ማህደሩ በማኖር ታሪክን ለትውልድ ሲያሻግር ኖሯል። ከዘመን ዘመን አድማሱን እያሰፋ ዛሬን በደረሰበት መንገድ፤ የሚያስታውሰን ብዙ አለ። ለዛሬ መለስ ብለን ከቃኘናቸው ርእሰ ጉዳዮች በቁጥር... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ዛሬ ላይ ሆነን እነ እገሌ ዲግሪያቸውን ሊቀበሉ ነው የሚል ዜና ብንሰማ ውሃ የማያነሳና ለጆሮ የሚጎረብጥ ከመሆኑም በላይ እንደ እብደትም እንቆጥረው ይሆናል። ይህ ግን በአንድ ወቅት ትልቅ ዜና፤ ግዙፍ ርዕሰ ጉዳይም ነበር፡፡ ዛሬም... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የዛሬው አዲስ ዘመን ወደ 1969 ዓ.ም ይወስደናል። ወንጀል ማኅበራዊና ልዩ ልዩ ጉዳዮችን ያስቃኘናል። ያለምንም ምክንያት በእብሪት ተነሳስቶ በአንድ ጀንበር ሦስት ሰዎችን የገደለው ወንጀለኛ፤ በአንድ ሰዓት ብቻ አንድ ሺህ 649 ሰዎችን ጢም የላጨው... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አንጋፋውን የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢያን የእውነት ጠይቀውበታል፤ እየተማሩም አስተምረውበታልና ሁሌም ከአንባቢያን ሃሳብና ጥያቄዎች ላይ ለትውስታ ማቅረባች ከግርምትና ከመዝናኛነት ባሻገር ባለፈው ትውልድና በዛሬው መካከል ያሉትን ልዩነቶችም ጭምር የሚያሳይ ነው:: ቆየት ካሉ የመረጃ ማህደሮች... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን የታሪክ ቋት መሆኑ ይታወቃል። በብዙዎች እንደ ተመሰከረለት ከሆነ ደግሞ የታሪክ ቋት ብቻ ሳይሆን ራሱ ታሪክ ነው። ይህንን ስንል ዝም ብለን ሳይሆን ባስቆጠራቸው ከ80 ምናምን አመታት በላይ ውስጥ ታሪክን ምንም ሳያስቀር... Read more »