
ትውልድና እድገቱ በአዲስ አበባ ከተማ ነው:: በሲቪል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪውን ይዟል:: የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በግሉ ለመሥራት ብድር ቢጠይቅም፣ ሳይሳካለት ይቀርና ፊቱን ወደ መጽሐፍ ማንበቡ መለሰ:: ካነበባቸው መጻሕፍት መካከል የአንዱ... Read more »

ከተፈጣሪ የሚሰጥ መክሊትንም ሆነ የነፍስ ጥሪን አስቀድሞ አውቆ መሰማራት ውጤታማ ካደረጋቸው ሰዎች መካከል ናቸው፤ የዛሬው የስኬት አምድ እንግዳችን አቶ ሰለሞን ጌታሁን። የተወለዱትም ሆነ ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ቄራ ቡልጋሪያ አካባቢ... Read more »

የዛሬዋ የስኬት እንግዳችን በፋሽን ኢንዱስትሪው ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ ኢትዮጵያውያን አንዷ ናቸው፤ ወይዘሮ እጅጋየሁ ኃይለጊዮርጊስ ይባላሉ። የእጅግ ዲዛይን መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ በሙያው ከ30 ዓመት በላይ ዘልቀዋል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆችን ጨምሮ በኢትዮጵያ... Read more »

የዛሬዋ የስኬት እንግዳችን ወይዘሮ ሳራ ሃሰን ይባላሉ። በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ የአክሲዮን ባለድርሻ እንዲሁም አመራር ሆነው ይሰራሉ፤ ከዚህ በተጨማሪም በበርካታ መንግስታዊና የግል ተቋማት ውስጥ በቦርድ አባልነትና አመራርነት ያገለግላሉ። በአሁኑ ወቅት እየሰሩባቸው ካሉ ተቋማት... Read more »

የዛሬዋ የስኬት ዓምድ እንግዳችን ወጣት ሥራ ፈጣሪ ናት:: ላገጠሟት ፈተናዎች ሁሉ እጅ ሳትሰጥ በተማረችበት የቆዳ ኢንጅነሪግ ዘርፍ ለራሷ ሥራ ፈጥራ ለሌሎችም መትረፍ ችላለች:: በዘርፉ አበረታች ውጤት ካመጡ የትግራይ ክልል ሴት ሥራ ፈጣሪዎች... Read more »

ከልጅነቱ ጀምሮ እንስቶ የፈጠራ ሥራዎችን እየሞካከረ፣ እየተለማመድና እየሠራ አድጓል:: ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ከገባም በኋላ የተፈጠረ አንድ አጋጣሚ ደግሞ የያኔ የፈጠራ ሃሳቡን የዛሬ ሥራውን አስፍቶ የሚመለከትበትን እድል ከፈተለት:: ይህ አጋጣሚ በኢትዮጵያ በየዓመቱ... Read more »

የዛሬው የስኬት አምድ እንግዳችን በግሉ ዘርፍ ጤና አገልግሎት ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረከቱና በተለይ የሀገሪቱን የጤና ምርመራ ሥራ በማዘመን ረገድ ስማቸው ጎልቶ የሚነሳ ግለሰብ ናቸው፡፡ እንግዳችን አቶ ዳዊት ኃይሉ ይባላሉ፤ የውዳሴ ግሩፕ ባለቤትና ማኔጂንግ... Read more »

በትግራይ ክልል ሐውዜን ከተማ ነው የተወለደችው። ወላጅ አባቷ በሥራ ምክንያት ወደ ያኔዋ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር ኤርትራ መዛወራቸውን ተከትሎ አብዛኛውን የትምህርት ዘመኗን በአስመራ ነው የተከታተለችው። የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሲከሰት እሷም ሆነች መላው ቤተሰቧ... Read more »

ህልማቸው ግቡን እስኪመታ ልምድ ፍለጋ ተቀጥሮ ከመሥራት ጀምሮ በተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አልፈዋል። የቀሰሟቸው ልምዶችና ተሞክሮዎች ዛሬ ለደረሱበት ደረጃ መሠረት ሆኗቸዋል፤ ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉ አስችሏቸዋል፤ የዛሬ የስኬት አምድ እንግዳችንን የአማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ... Read more »

‹‹አቋራጭ መንገድ ሰውን ያጠፋል እንጂ ካሰበበት አያደርስም›› የሚል መርህ አላቸው። ሁሉም ሰው ከራዕዩ ለመድረስ በሕይወት ዘመኑ የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች ፊት ለፊት መጋፈጥ አለበት ብለውም ያምናሉ። ለዚህ ደግሞ ምክንያታቸው አንድ ሰው ፈተናዎችን የመጋፈጥ አቅሙን... Read more »