ለመሞሸር እየተዘጋጀች ያለች ከተማ

ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ጎልተው ያስዋቧትን የዓለም ምርጧን ከተማ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል፡፡ በተንጣለሉት ፓርኮቿ መዝናናት ማንንም የሚማርክ ነው። በዓለም ያለ ሰው በሙሉ ሊመለከታት ይጓጓል፡፡ በዓለም ላይ ከሚገኙ ምርጥ ከተማዎች መካከል የአንደኝነት ደረጃን... Read more »

በሀገር ላይ ሌብነት ሁሉን አቀፍ ክስረት ነው

አንዳንድ ኩነቶች እንደብርቱ መነሻቸው ብርቱ መውደቂያም አላቸው። ሀገር በታሪክ፣ በሥራ፣ በትጋት፣ በአብሮነት እንደምትጸና ሁሉ የሚጥላትም እንደሙስና ያሉ ራስ ተኮር አስተሳሰቦች ናቸው። አብዛኞቹ ሀገራት በብልሹ አሠራር በተከፈተ የሙሰኞች አመል ወድቀዋል ለመውደቅም እየተንገዳገዱ ናቸው።... Read more »

 ትልቅ መሆን እየተመኘን ለምን አቃተን?

ተግባር የሌለው የትልቅነት ምኞት መቀመቅ ነው:: በትናንት የሚያስኖር፣ ከታሪክ ሠሪነት አጉድሎ ታሪክ አውሪ የሚያደርግ የዝቅታ ቦታ ነው:: «ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን» እንላለን:: ይሄን መፈክር ያልሰቀለ ግድግዳ፣ ያልተናገረ የመንግሥት አካልና ቢሮ የለም:: ተግባራችን... Read more »

ጳጉሜና ኢትዮጵያዊነት

በነሐሴ ጅብማ ሰማይ እና ነፍራቃ ክረምት ላይ ቆሜ ኢትዮጵያዊነትን ከኳሉና ካቆነጁ እውነቶች ውስጥ አንዱን መዘዝኩ..ጳጉሜና ኢትዮጵያዊነት። ጊዜ በተፈጥሮ አስገዳጅ ምህዋር ላይ እየተሽከረከረ ይሄዳል ይመጣል። የሰው ልጅም በዚህ የዘመን እሽክርክሪት ውስጥ መሪ ተዋናይ... Read more »

 በበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ የእኔ ሃሳብ!

 መንግሥት ከሰሞኑ የቀጣይ አመት የሆነውን የ2016 በጀት አመት በጀት እና የሚከውነውን እቅድ ሲገልፅ በጦርነቱ እና በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን መሠረት ልማት ወደነበረበት ለመመለስ እና ከዚሁ ጋር የተያያዙ ሥራዎችን እንደሚከውን አሳውቋል:: በመሆኑም ይህን... Read more »

የሥራ ባሕላችንን

አንድ ርምጃ ለማሻገር  ባደጉት ሀገራት በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ሰባቱንም ቀናት ይሠራል፡፡ የደከመው ሊያርፍ ወደ ቤቱ ሲሄድ ያረፈው እየተካው እድገታቸው ቀጥሏል፡፡ እኛ ጋ የሥራ ሰዓት ስምንት ሰዓት ነው ለሚለው አባባል አጽንኦት መስጠትን... Read more »

የኢቢሲ ታሪካዊ የጉዞ መልክ

 የትዝታ ወግ፤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) በሀገሪቱ የሚዲያ መስተናገጃ ሞገድ ላይ በስፋት ሲናኝበት መሰንበቱን ትንሽ ትልቁ ያውቀዋል:: ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው:: ኢቢሲ ወይንም በቀድሞ ስያሜው ኢቴቪ (ETV) በተደራጀና የዘመናዊነትን ትጥቅ በማሟላት... Read more »

 ለውጡ እንዳይናወጥ

የፖለቲካል ሳይንስ ተመራማሪዎችና ጸሐፍት እንደሚያስረዱት፣ በአንድ አገር አስተማማኝና ዘላቂ ሠላም እንዲሁም ልማት እንዲረጋገጥ ከተፈለገ ለውጥ እጅጉን ወሳኝ ነው:: ለውጥ ሁልጊዜም ውጤት አለው። ለውጥ ግን ውጤት የሚኖረው ለውጡ ሲጀመር ነው፤ የተጀመረ ለውጥ ደግሞ... Read more »

እየተለወጠች ላለች  አገር የተለወጠ አስተሳሰብ

ጠቅላይ ሚኒስትራችን በቅርቡ እንዳሉን ኢትዮጵያችን በብዙ እየተለወጠች ትገኛለች:: ብዙም ርቀን ሳንሄድ ተቋም እንገንባ ብለን የተነሳንበት ሀሳብ የደረሰበትን ደረጃ ብናይ ጥሩ እመርታን እያሳየን ነው:: አሁን ላይ ከለውጡ ዓመታት በፊት በድክመት እየፈረጅን ስንገመግማቸው የነበሩ... Read more »

የሽግግር ፍትሕ – «ባይተዋሩ ቤተኛ»

መተከዣ፤ ይህ አምደኛ ምስኪኗንና አይተኬ አገሩን ሁሌም የሚመስላት በትራዠዲ ታሪኮችና ድርሰቶች ምንጭነት ነው። አገላለጹ «ሀሰት!» ተብሎ የመከራከሪያ አጀንዳ ይከፈትለት የማይባል እውነታ ስለመሆኑም ማስተባበል አይቻልም። ማሳያዎቹ ደግሞ ባለፉት ረጂም ዓመታት በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ... Read more »