‹‹ሀገራዊ ምክክሩ አሸናፊና ተሸናፊ የሚለይበት ሳይሆን ሁሉም አሸናፊ የሚሆኑበት ነው›› – ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)

– ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) የሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በተቀመጠለት የሶስት ዓመት የሥራ ዘመኑ ያላጠናቀቃቸው ተግባራት በመኖራቸው የሥራ ጊዜው ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም መደረጉ ይታወቃል። ይህ ከፖለቲካ ወገንተኝነት፣ ከማንኛውም... Read more »

“ከተማዋን የሚመጥን የአደጋ መከላከል ተቋም ተቋቁሟል ወይ የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል” ኮማንደር አሕመድ መሀመድ – የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አደጋን ቀድሞ መከላከል፤ ከደረሰም አደጋውን የመቆጣጠር እና የመልሶ ማቋቋም ሥራ የሚሰራ ተቋም ነው። አሁን ያለንበት ወቅት የጸሀዩ ሙቀት እየበረታ የመጣ እንደመሆኑና ነፋሱም... Read more »

‹‹ኮርፖሬሽኑ በሚፈልገው መጠን እንዳይንቀሳቀስ አስሮ የያዘው ፋይናንስ ነው›› -አቶ ሽመልስ ታምራት

አቶ ሽመልስ ታምራት የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በከተማ ውስጥ ያለውን የቤት አቅርቦት ችግር እንዲቀርፍ ታስቦ በከተማ አስተዳደሩ የተቋቋመ ነው። ባለፉት ዓመታት የተለያየ አደረጃጀት የነበረው... Read more »

‹‹ለባህል ህክምና እውቅና የምንሰጥበት ሕጋዊ ማሕቀፍ የለንም›› አቶ እንጋ እርቀታ

  አቶ እንጋ እርቀታ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅ የአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 የምግብ፣ ጤና እና ጤና ነክ ብቃት ማረጋገጥ፤ የምርት እና... Read more »

«ሕገወጥ ግንባታን ሲያካሂዱ በተገኙ 2ሺ 454 ግለሰቦች ላይ ርምጃ ተወስዷል»ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ

ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ሀገር የምትመራው በሕግ እና በሥርዓት ነው፡፡ በተደራጀ ማኅበረሰብ ውስጥ ሕጎች እና መመሪያዎች የማኅበራዊ እና የአስተዳደር ሥርዓት የጀርባ አጥንት ሆነው ያገለግላሉ። ሕግ... Read more »

‹‹70 ከመቶ የሚሆነው ሰብአዊ ድጋፍ የሚሸፈነው በማኅበረሰባችን ነው›› – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደሀገር ሊከሰቱ የሚችሉ ሠው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ሊያስከትሉት የሚችሉትን አደጋ ሥጋት በመለየት እና የአደጋ ምክንያቶችን በጥናት በመለየት መከላከልና ለመቀነስ ስትራቴጂዎችን ቀይሶ መሥራት፣ የአደጋ ሥጋት ዝግጅት ማድረግና... Read more »

‹‹የወባ ሥርጭት ያለባቸው 222 ወረዳዎች ተለይተው የመከላከል ሥራ እየተሠራ ነው›› – ዶክተር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና ሥጋቶችን በመለየት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማድረግ፤ መምራት፤ ምላሽ መስጠት በአዋጅ ከተሰጡት ተግባራት መካከል ናቸው:: የዝግጅት ክፍላችን ኢንስቲትዩቱ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን በመለየት አደጋዎች ሳይከሰቱ ቀድሞ የመዘጋጀትና የመከላከል... Read more »

‹‹ቤቶችን ለሚገነቡ የሥራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች መረጣ ግልጽ የሆነ መመሪያ የለም›› – ኢንጅነር ፍቃዱ አለሙ በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚስተዋሉ ችግሮች በግንባር ቀደምትነት የሚነሳው የቤት ችግር ነው:: በከተማዋ በርካታ የቤት ፈላጊ ነዋሪዎች መኖራቸው ይታወቃል:: መንግሥትም የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ በየጊዜው የተለያዩ አሰራሮችን ዘርግቶ ወደ ስራ ሲገባ ይስተዋላል:: ከእነዚህም... Read more »

የሪል ስቴቱ ውስጣ ውስጥ ሲፈተሽ!

  ክፍል 3 የሪል እስቴት ዘርፉ ውጤታማነት ለማረጋገጥ – የሙስና መታገያ መንገዶችን ማበጀት የሪል ስቴት ዘርፍ ዘላቂ ወይም ቋሚ የኢንቨስትመንት ዓይነት ነው። ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ የሚፈስበት፣ በርካታ የሰው ኃይል የሚጠይቅ እና የተለያዩ... Read more »

‹‹ በከተማዋ ከመሬት ጋር የተገናኙ 12 መመሪያዎችንና ሕጎችን ሊተኩ የደረሱ ከ140 በላይ ሰርኩላሮች ነበሩ ›› – አቶ ኻሊድ ነስረዲን

አቶ ኻሊድ ነስረዲን-የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማዋን የመሬት ሀብት አጠቃቀም፣ ልማት እና ጥበቃን በመቆጣጠር ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በከተማዋ ከመሬት... Read more »