አፍሪካውያንን በኢኮኖሚ የማስተሳሰር ጉዞ

በሀገር ውስጥ ንግድ ላይ በተሠማሩ፤ ከውጭ በሚያስገቡ እና ወደ ውጭ በሚልኩት ላይ አተኩሮ ይሠራል። አምራቾችም ሆኑ ነጋዴዎች በንግድ ላይ የሚገጥማቸውን እንቅፋት የማስወገድ ሥራን ያከናውናል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር። የሚኒስቴሩ የፕሮሞሽን ባለሙያ መሠረት... Read more »

የሀገር ውስጥ ቡና ዋጋ እንዴት ይረጋጋ?

ቡናን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያስተዋወቀችው ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊና ተወዳዳሪ የሆነውን አረቢካ ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ትታወቃለች:: ኢትዮጵያ በዚህ ቡናዋ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ወቅት በቡና ምርቷ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪና ተፈላጊ... Read more »

የአርሶ አደሩን የብድር አገልግሎት ተጠቃሚነት የሚያሰፋው ፕሮጀክት

የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ በሰፊው እየተሠራ ነው። ይህን ተከትሎም ምርትና ምርታማነቱ በየዓመቱ እየጨመረ ይገኛል። አርሶ አደሩ ከዚህ ምርትና ምርታማነቱ በአግባቡ ተጠቃሚ መሆን ይኖርበታል። ይሁንና አርሶ አደሩ ለምርቱ ተገቢውን ዋጋ እያገኘ ካለመሆኑ ጋር... Read more »

የምሽት ንግዱን- በተቀናጀ መንገድ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አዲስ የሥራ ባሕል ማምጣት እየተቻለ ነው። ሳምንቱን በሙሉ ለሰባት ቀን እንዲሁም ሌት ተቀን ለሃያ አራት ሰዓት /በ7/24/ እየተካሄደ ባለው የኮሪዶር ልማት በርካታ ለውጦችን ማምጣት... Read more »

ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይን በሀገር ቤት

ኢትዮጵያ በርካታ ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁነቶች እያስተናገደች መሆኗ ይታወቃል። ይህ መስተንግዶዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየጨመረ መጥቷል። በበጀት ዓመቱ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ ከ80 በላይ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን ማስተናገዷን መረጃዎች ያመለክታሉ። ከቅርብ... Read more »

ለውጦች የታዩበት፣ ብዙ ሥራዎች የሚቀሩት የቡና ላይ እሴት ጭመራ

ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልከው ቡና ከዚህም የምታገኘው የውጭ ምንዛሪ በየዓመቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል። ለዚህ አስተዋጽኦ ካደረጉት መካከልም ሀገሪቱ በዘርፉ ያደረገችው ሪፎርም በዋናነት ይጠቀሳል። ሪፎርሙ በተለይ በቡናው ግብይት ላይ የነበረውን ስር የሰደደ... Read more »

ምርቶችን ለማስተዋወቅና የገበያ ትስስር ለመፍጠር

በጤናው ዘርፍ ላይ ያተኮረ ዘጠነኛው የኢትዮ ኸልዝ ዓውደ ርዕይ እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ በቅርቡ በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። ዓውደ ርዕዩ በጤና ዘርፍ የተሠማሩ የሀገር ውስጥና ዓለም... Read more »

 ግብይቱን ከሰንበት እስከ ሰንበት

መንግሥት በሀገር አቀፍ ደረጃ የኑሮ ውድነትን እና የዋጋ ንረት ጫናን ለመቀነስ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደ ይገኛል፡፡ ከትግበራዎቹ መካከል በሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መውሰድ አንዱ ተግባር ነው፡፡ የምርት አቅርቦት እንዲጨምር እና የሰንበት ገበያ... Read more »

ኅብረት ሥራ ማህበራትን ለሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ

ሰዎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት በፈቃደኝነት ከሚያቋቁሟቸው አደረጃጀቶች መካከል የኅብረት ሥራ ማህበራት ይጠቀሳሉ:: ማህበራቱ የአባሎቻቸውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ገበያ ለማግኘት፣ ዋጋን በማረጋጋት የኑሮ ውድነትን ለመከላከል፣ የፋይናንስ ችግርን ለመፍታትና ለመሳሰሉት አላማዎች ይቋቋማሉ:: በኢትዮጵያም... Read more »

የላኪውንና ተቀባዩን የጥራት ደረጃ ማሟላት – ወቅቱ የሚጠይቀው መስፈርት

በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት ጥራት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ለዚህም ዓለም የደረሰባቸውን የጥራት መስፈርቶች እና የጥራት መለኪያ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ማድረግ፣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የተቀባዩም ሆነ የላኪውን ሀገር የጥራት ደረጃ ማሟላት... Read more »