ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ሥራ ሊውሉ የሚችሉ የአያሌ ቅርሶች፣ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ ባህሎች፣ ፓርኮች፣ የዱር እንስሳትና የመሳሰሉት ሀብቶች ባለጸጋ ናት:: ከእነዚህ የቱሪዝም ሀብቶች መካከልም ከ16 የማያንሱት በዓለም ቅርስነት በዩኒስኮ ተመዝግበዋል:: እነዚህን የቱሪዝም ሀብቶች ለመጎብኘትም... Read more »
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን በኢትዮጵያ ቀደምት ታሪክ ውስጥ ግዙፍ ስፍራ የያዘች ጥንታዊት የእምነት ተቋም እንደሆነች ይታወቃል። የኢትዮጵያ በርካታ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ፣ ሥነልቦናዊ ውቅርም ከዚሁ ጋር በእጅጉ ቁርኝት አለው። ይህንን እውነታ አጉልተው ከሚያሳዩ አስረጂዎች... Read more »
ቱሪዝም በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ እድገት እንዲመዘገብ አስተዋፆ ከሚያበረክቱ ዋና ዋና ዘርፎች መካከል አንደኛው ነው። በአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ገቢ /ጂዲፒ/ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን የዓለም የቱሪዝም ደርጅት (UNWTO) ጥናት ይጠቁማል። 10 በመቶ... Read more »
ሀገሮች ቱሪዝምን መሠረት ያደረጉ በርካታ ዓለም አቀፍ የንግድ ዓውደ-ርዕይና ትርዒቶችን ያዘጋጃሉ። የቱሪዝም መስህብ ያላቸው ሀገራትም ጎብኚዎችን ለመሳብና ገፅታ ለመገንባት በእነዚህ ዓለም አቀፍ መሰናዶዎች ላይ ይሳተፋሉ። ባሕላዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና መሰል እሴቶቻቸውን (የቱሪዝም መዳረሻዎቻቸውን)... Read more »
በቅርቡ በአዲስ ክልልነት የተደራጀ ነው፤ የልዩ ልዩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች መገኛ እንደመሆኑም፣ ለቱሪስት መስህብነት ሊውሉ የሚችሉ ባህላዊ እሴቶች ሞልተዋል። የበርካታ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ሀብቶች መገኛም ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል። የክልሉ የቱሪስት መስህቦች እንዲለሙ... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህቦች መገኛ ነች። እነዚህን መስህቦች ወደ መዳረሻነት ቀይሮ የቱሪስት ፍሰቱን መጨመር ደግሞ ከዘርፉ ተዋንያን የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው። ባለፉት ዘመናት የሀገሪቱን ሀብቶች በሚፈለገው ልክ የማስተዋወቅና ከዚያም ተጠቃሚ የመሆን ሂደቱ አዝጋሚ... Read more »
በኢትዮጵያ ታኅሣሥና ጥር በድምቀት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት እንዲሁም ባህላዊ ትዕይንቶች ይዘወተርባቸዋል:: በተለይም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ድምቀት የሚከበሩት የገና እና የጥምቀት በዓላት ብዙ ሚሊዮኖች በአደባባይ ተገኝተው የሚሳተፉባቸው ከመሆናቸውም ባሻገር ለቱሪዝም መስህብነት... Read more »
በኢትዮጵያ በርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ነች። ከዓውደ ትዕይንቶች ባሻገር የሀገሪቱ ሕዝቦችን ቀደምት ሥልጣኔ የሚያሳዩ፣ የታሪክ መሠረትን የሚያንፀባርቁ ሀብቶች በስፋት ይገኙበታል። ሀገሪቱ በተፈጥሮ፣ በባህል፣ በሥነ-ፅሁፍና የጥበብ ውጤቶች፣ በቅርስ፣ በአርኪዮሎጂ ታድላለች። የብዝሀ... Read more »
ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ በርካታ ለውጦች እያስመዘገበች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በመዳረሻ ልማት እየተመዘገበ ያለው ውጤት የሀገሪቱን ቱሪዝም አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎችም ያረጋግጣሉ። መንግሥት ቱሪዝምን ትኩረት ሰጥቶ... Read more »
መንግሥት የቱሪዝም ዘርፉን ከአምስቱ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ አድርጎ በመውሰድ በሀገሪቱ እድገት ላይ ተፅእኖው የጎላ እንዲሆን እየሰራ ይገኛል። በተለይ አዳዲስ መዳረሻዎችን በመፍጠር፣ የቱሪዝም መሰረተ ልማት በማስፋፋት፣ የቱሪዝም ፍሰቱ እንዲጨምር እና... Read more »