የሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ «ጋሪ ዎሮ» በዓል በአሶሳ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ:- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚከበሩት ዓመታዊ በዓላት መካከል የሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ «ጋሪ ዎሮ» በዓል በአሶሳ ከተማ ተከበረ። በዓሉ በየዓመቱ መስከረም ወር አጋማሽ ላይ የሚከበር ሲሆን በዓሉን ለመታደም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች... Read more »

 በዓላት ለአብሮነትና ለጠንካራ መስተጋብር

በኢትዮጵያ በርከት ያሉ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት ይከበራሉ፡፡ ዘንድሮም በመስከረም ወር የመውሊድ፣ የደመራ፣ የመስቀል እና ኢሬቻ በዓላት በልዩ ድባብ ይከበራሉ፡፡ በተለይ በደቡብ የሀገራችን ክፍል የሚከበሩ የዘመን መለወጫዎች በጉጉት የሚጠበቁ በዓላት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን ለበዓላት... Read more »

 የአደባባይ በዓላትን ይበልጥ በማስተዋወቅ ለቱሪዝም ገቢ ያላቸውን ሚና ማሳደግ ይገባል

አዲስ አበባ፡– በኢትዮጵያ የሚከበሩ የአደባባይ በዓላትን በዓለም አቀፍ ደረጃ ይበልጥ በማስተዋወቅ ለቱሪዝም ገቢ ያላቸውን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የቱሪዝም ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ የሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያ አቶ አሸናፊ ደስታ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመስከረም ወር... Read more »

 በክልሉ ከ25 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በጎርፍ አደጋ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል

• ከ36 ሺህ በላይ የሚሆኑት ላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል  አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል ባጋጠመው የጎርፍ አደጋ ከ25 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ሲፈናቀሉ ከ36 ሺህ በላይ የሚሆኑት ላይ ደግሞ ጉዳት መድረሱን የክልሉ አደጋ... Read more »

 ትውልድን የተመረኮዘው የሀገር ግንባታ

ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ ሲሉ ይተርታሉ አበው። እንዲህ ያለው ቃል ለዚህ ጉዳይ ተገቢ አማርኛ ነው። ሀገርን ለመገንባት ትውልድን ማብቃት አቻ የሌለው ተግባር ነው። ትውልድን ብቁ ማድረግ ቀላል ሥራ አይደለም። አሁን ላይ ትናንት... Read more »

 ሞያን መሠረት ያደረገ የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን የሚደግፍ አዋጅ ለማጽደቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– ሞያን መሠረት ያደረገ የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን የሚደግፍ አዋጅ ለማጽደቅ እየተሠራ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዴስክ የሥልጠናና ስርጸት ባለሞያ አቶ እንደገና ፍቃዱ... Read more »

 የመቐለን ከተማ የውሃ እጥረት ለመፍታት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በመቐለ ከተማ ያለውን የውሃ እጥረት ለመፍታት የረጅምና የአጭር ጊዜ መፍትሔዎች ተበጅተው እየተሠራ መሆኑን የመቐለ ከተማ የውሃ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ገለፀ። የመቐለ ከተማ የውሃ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር አሸናፊ ዘአብርሃ... Read more »

 ከክልሉ የማዕድን ወጪ ንግድ 20 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- በ2016 በጀት ዓመት በክልሉ የማዕድን ወጪ ንግድ 20 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት መታቀዱን የአማራ ክልል የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ በዘርፉ ለ45 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ እንደሚገኝም ተመላክቷል፡፡ በአማራ... Read more »

ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ ሰባት ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማስመዝገብ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት በአገልግሎት እና በማምረቻ ዘርፍ ሰባት ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማስመዝገብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ዕቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ እናትነሽ ታመነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »

 በሰሜን ጎንደር በተከሰተው ድርቅ 452 ሺህ ዜጎች ተጎድተዋል

– 202 ሺህ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በተከሰተው ድርቅ 452 ሺህ ዜጎች መጎዳታቸውንና 202 ሺህ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ... Read more »