
በአንዳንድ መድረኮች ላይ ወይም ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የምታዘበው ነገር ነው። ይህ የሚሆነው በመድረኩ ላይ አንድ ሁለት ፈረንጆች ካሉ ነው። የመጀመሪያው ተናጋሪ በእንግሊዘኛ ከተናገረ መግለጫውም፣ ጥያቄና መልሱም ሙሉውን በእንግሊዘኛ ይሆናል። አንድ ሰው... Read more »

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ገበሬ የሚለው ቃል ክብር ያገኘ ይመስላል። እንደ አያት እና ቦሌ አራብሳ ያሉ አካባቢዎች ስሄድ ‹‹እገሌ ገበሬው፣ እገሌ ገበሬዋ….›› የሚሉ በደማቁ የተጻፉ ማስታወቂያዎች አያለሁ። በፒያሳ ስድስት ኪሎ እና በሌሎች መሃል... Read more »

የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ‹‹ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ›› በሚል መሪ ሀሳብ ከትናንት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የአካባቢ ብክለት ንቅናቄ አስጀምሯል። እያንዳንዱ ወራት የየራሳቸው ርዕሰ ጉዳይ አላቸው። የሰኔ ወር የፕላስቲክ ብክለትን መከላከል፣ የሐምሌ ወር... Read more »

የዓለምን ቅርጽ የሚቀይሩ የተለያዩ ክስተቶች ይኖራሉ:: ለምሳሌ፤ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በዓለም ላይ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ነው:: የብዙ ነገሮችን ታሪካዊ ዳራ ወይም የተለያዩ የርዕዮተ ዓለም አሰላለፎችን ስታነቡ፤ ሁለተኛው ወይም አንደኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት... Read more »

በብዙዎቻችን ዘንድ ሥልጣኔ መስሎ የሚታየን የአለባስ ቄንጥ ወይም የአነጋገር መሞላቀቅ ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሥልጣኔ ለውጥ አይወስድም። ለመሆኑ ግን ለውጥ ምንድነው? በምሁራን ይተንተን ከተባለ ሰፊ ማብራሪያ እና ጥልቅ ትርጓሜዎች ሊኖሩት ይችላል። ለማንም... Read more »

ለመስክ ሥራ ከአዲስ አበባ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የሚያጋጠመኝ ችግር ነው። የመስክ ጉዞ የመጓተት ጣጣ ስለሚበዛበት አዲስ አበባ ስንገባ ይመሻል። የአዲስ አበባ መንገድ ደግሞ የተዘጋጋ ስለሆነ ቤት ለመድረስ የበለጠ ይመሻል። ከቤቴ አካባቢ ስደርስ... Read more »

ዓለም የሚለው ቃል በሰባቱም አህጉራት ያሉትን ሀገራት ያካተተ፣ በአጠቃላይ በምድር ላይ ያሉ ነገሮች በሙሉ ማለት ነው። ዓለም አቀፍ ሲባል በምድር ላይ ያሉ ነገሮችን ሁሉ ያቀፈ ማለት ነው። ያም ሆኖ ግን ዓለም አቀፍ... Read more »

ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ብዙ ጊዜ እንጨቃጨቃለን። የምንጨቃጨቅበትን ምክንያት ልንገራችሁና ማን ትክክል እንደሆነ ፍረዱ። ምግብ ለመብላት ወይም አንድ ሁለት ለማለት ስንገባ፤ አዲስ ቤት (ገብተንበት የማናውቅ) ከሆነ ዋጋ ይጠይቃል። እኔ ደግሞ በመጠየቁ እናደዳለሁ። ‹‹ፋራ... Read more »

በየጊዜው የሚስተዋለው ፈጣን የከተሞች ዕድገት እሰየው ያስብላል። ቀድሞ በአሮጌ ገጽታቸው የሚታውቁ በርካታ አካባቢዎች ዛሬ በዘመናዊ ህንጻዎች ተተክተዋል። ትናንት ያለአንዳች ፋይዳ ዓመታትን የዘለቁ ሥፍራዎች አሁን ይበል በሚያስብል ተግባራት መታየት ጀምረዋል። እንደ እኔ ዕምነት... Read more »

በንጽህና እና በድምጽ ብክለት ጉዳይ ላይ ስንት ጊዜ እንደጮህን የዚህ ጋዜጣ ሰነዶች ምስክር ናቸው:: በግሌ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ሀገራት መኖር የምመኘው ፒዛና በርገር ለመብላት ወይም ፈጣን የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለመጠቀም አይደለም:: ከዚህ በላይ... Read more »