አዲስ ዘመን ድሮ

 በሀገራችን በአሁኑ ወቅት እያጋጠሙ ካሉ ችግሮች መካከል የመኖሪያ ቤት እጥረት፣ የኑሮ ውድነትና ህገወጥነት ይገኙበታል።እነዚህ ችግሮች በየዘመኑ ሲያጋጥሙ የነበሩና በመንግስትና ህዝብ ርብርብ ሲፈቱ የኖሩ ናቸው።በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ይዘናቸው የቀረብናቸው ዘገባዎች ይህንኑ... Read more »

ጭቁን ገበሬዎችን ሲያሳርሱ የተገኙ የቀድሞ ጉልተኞች ተቀጡ

ደብረ ማርቆስ / ኢዜአ /፡- በጎጃም ክፍለ ሀገር በቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ በቡሬ ወረዳ የገጠርን መሬት ለህዝብ ያደረገውን አዋጅ በመተላለፍ ጭቁን ገበሬ ሲያሳርሱና ሲበዘብዙ የተገኙ ሶስት የቀድሞ ጉልተኞች በወረዳው ገበሬዎች ማህበር የፍርድ... Read more »

ምርቃት በምርጫው ማግስት

እናት አለሜ ረጅም ጊዜ ከእናቱ እንደተለየ ህፃን ውስጤን ብሶት ያናውጠዋል። መከፋቴ ከመብዛቱ የተነሳ ትንሽ ነገር ሳይና ስሰማ በቅጡ ያልተሰራው የእንባ ግድቤ ይፈነዳና እንባዬ መንታ መንታ ሆኖ በጉንጮቼ ካለማቋረጥ ምንም ከልካይ ሳይኖረው ይወርዳል።... Read more »

ጠላትን ያሳፈረ ወዳጅን ያኮራ ምርጫ

ኢትዮጵያ ዛሬ በውስጥና በውጭ ሆነው ሊያተራምሷት በሚሰሩ ኃይሎች ሴራ አጣብቂኝ ውስጥ ብትገባም፤ ፈተና የማለፍ ብቃት ያለው ሕዝብና መንግሥት አላትና ሁሉጊዜም ጠላቶቿን እያሳፈረች አንድነቷን አስከብራ ትጓዛለች፡፡ ኢትዮጵያ ብትወድቅም፤ ብትደማም፤ ብትቆስልም ‹‹ኢትዮጵያውያን እያሉ ኢትዮጵያ... Read more »

ምርጫ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ

 በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ለቀረው የሰኔ 14 ብሔራዊ ምርጫ ድምጻቸውን ሰምቼ የማላቃቸው ብዙ ፓርቲዎች እንቦቃቅላ ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ብለዋል። ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ማለታቸው የፖለቲካ ምኅዳሩን ያሰፋዋል። ስጋቴ ግን ፓርቲዎቹ ምርጫ ሲመጣ የሚቋቋሙ ምርጫ... Read more »

ሕገ ወጥ ተግባር የፈተነው ማዕድን ወጪ ንግድ

በአማራ ክልል በርካታ የከበሩና ከፊል የከበሩ የማዕድን ሀብቶች የሚገኙ ቢሆንም ለውጪ ገበያ የሚቀርቡት ግን በአብዛኛው ወርቅና ኦፓል ናቸው። ወርቅ በብሄራዊ ባንክ በኩል ለውጪ ገበያ ሲቀርብ ኦፓል ደግሞ በህጋዊ ላኪዎች በኩል በማዕድንና ነዳጅ... Read more »

የግብፅን ምድር ያራደው የጀነራል ይልማ መርዳሳ ንግግር

ለእስከዛሬው የኢትዮጵያ ታላቅነትና ገናናነት የአገር መከላከያ ሚና ትልቁን ስፍራ ይይዛል። አሁን አሁን አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮች ቢያጋጥሙም (እንደ ግለሰቦች ከዲሲፕሊን ያፈነገጠ ተግባር ቆጥረን ልናልፋቸው የሚገቡ)፣ ይህ ወደ ፊትም የሚቀጥል ስለ መሆኑ መጠራጠር... Read more »

መራጭ፣ ተመራጭ እና አስመራጭ

ምርጫ የብዙሃንን ተሳትፎ የሚፈልግ የፖለቲካ ሂደት ነው:: ጥቂቶች ሮጠው ጥቂቶች የሚያሸንፉበት የሩጫ ውድድር አይደለም:: ምርጫ የሀገርንና የህዝብን ህልውና የሚወስን ትልቅ የዴሞክራሲ መሳሪያ ነውና ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው ድረስ ልዩ ጥንቃቄን ያሻል:: ከላይ ምርጫ... Read more »

ገና አልደረስንም

አሁን ያለንበት ወቅት ላይ ያለ ትውልድ ወደፊት ሳይሆን ወደ ኋላ በድሮ ለመኖር ያሰበ ትውልድ ይመስላል። አዋቂ ነን ባዮች ሳይቀር በዘረኝነት ኋላቀር አስተሳሰብ ወደ ኋላ መሄድ ከጀመሩ ቆይተዋል። ሀገራችን ላይ ያለው የዘረኝነት በሽታ... Read more »

የመጠጥ ውሃ ጥያቄ

በዓልን አስታኮ ለሁለት ቀን የተንበሸበሽንበት ውሃ መምጣት ካቆመ አንድ ወር አለፈው። ለህይወት መሰረት የሆነው ውሃ እንኳን ለወር ለአንድ ቀንም ሲታጣ ነፍስ ያስጨንቃል። የሚጠጣ ብቻ ሳይሆን የሚበላው ምግብ የሚሰራው፣ የሚለበሰው ልብስ እና የሚበላበት... Read more »