
እንደ ሀገር ባለን ጉርብትና እና አብሮ የመኖር እሳቤ ውስጥ እርስ በእርስ የምንደጋገፍ በችግር ፈጥነን የምንደርስ፣ ጓዳን የምንሸፍን ህዝብ ነን:: ‹‹ሩቅ ካለው ዘመድ ይልቅ ቅርብ ያለ ጎረቤት ይበልጣል›› እንደሚባለው የእርስ በእርስ ኑሯችን እጅጉን... Read more »

ጌቱ መስፍን ወንድሙ የሚታወቅበት ስም ሲሆን ተፈራ ደግሞ ሌላኛ መጠርያ ስሙ ነው። ትውልድና እድገቱ በምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ ሲሆን የ 12 ክፍል ትምህርቱን እስከሚያጠናቅቅ ድረስ የተማረው በእዚያ ነው። ትምህርት ወላጆች ለልጆቻቸው... Read more »

ምህረት ለወላጆቿ የመጀመሪያ ልጅ ስትሆን ትውልድና እድገቷ በጅማ ከተማ ነው። ዝቅተኛ ከሚባሉ የኢኮኖሚ ደረጃ ካላቸው ወላጆች የተገኘችው ምህረት በሥሯ የሚገኙ ታናናሽ ሁለት እህቶቿን እና አንድ ወንድሟን የመንከባከብ ኃላፊነት በቤት ውስጥ ይጠብቃታል። ታላቅ... Read more »

በአብዛኛው በከተማ አከባቢ የሚኖሩ፣ የራሳቸውን ቤተሰብ የመሰረቱ ባለትዳሮች ኑሯቸውን ለማሸነፍ ፣ ለልጆቻቸው የተሻለ ሕይወትን ለመስጠት ሲሉ የተለያዩ ሥራዎችን ይሠራሉ። ታዲያ እናት እና አባት ሥራ፤ ልጆች ደግሞ ትምህርት ቤት ውለው የሚገናኙት ማታ ወደ... Read more »

ጸሀዬ ቦጋለ ይባላል ትውልድና እድገቱ በአሰላ ከተማ ሲሆን ፤ ኑሮውን በአዲስ አበባ ካደረገ ዓመታት ተቆጥረዋል። የራሱን የትዳር ሕይወትም መስርቶ የሚኖር እድሜው ወደ ጎልማሳ የሚጠጋ ነው። ለወላጆቹ ብቸኛ ልጅ የሆነው ጸጋዬ ወደ አዲስ... Read more »

ፍጹም ከ2010 ጀምሮ ፋብሪካ ውስጥ ይሠራ የነበረ ሲሆን ደሞዜ አነስተኛ ነው በማለት ሥራውን አቁሞ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት መኖርን ጀመረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማም መኖር ከጀመረ በኋላ የተለያዩ ሥራዎችን ሠርቷል፡፡ ነገር ግን በአዲስ... Read more »

የሰው ልጅ በህይወቱ ድጋፍን የሚሻ ደካማ ፍጥረት ነው። ማንም ይሁን ማን የሚደገፍበትን ትከሻ መመኘቱ ከሰውነት መለኪያ መስፈርት ውስጥ ይመደባል። በተለይም ሰውን ደግፎ ለማቆምና ለማበርታት እንደ አባት ምቹ ትከሻ ያለው የለም። አባትነት በእምነት... Read more »

ልጅነት መቦረቅ ፣ ነጻነት እና ከሁሉም ጋር መተባበርን የሚወድ ነው። ልጆች በልጅነታቸው ሁሉም ሰው የሚወዳቸው ፣ ያያቸው ሁሉ ሊያቅፋቸው ሊስማቸው የሚያጓጉ ናቸው። ምህረት ለወላጆቿ የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኗ በቤት ውስጥ ባሉ ሁለት ታላላቅ... Read more »

በሀገራችን ጉርብትና ብዙ መገለጫዎች ያሉት ሲሆን እርስ በእርስ ተቀራርቦ መኖርና በእለት ተእለት ኑሯችን አብረው ከሚኖሩት ሰው ጋር ያለን ቅርበት ትልቅ ቦታ ያላቸው ናቸው:: በዚህም ‹‹በሩቅ ካለ ዘመድ ይልቅ በቅርብ ያለ ጎረቤት ይበልጣል››... Read more »

ሰዎች ለመዝናናት የተለያ ስፍራን ምርጫቸው ያደርጋሉ። አንዳንዶች በቤታቸው ረጅም ሰዓትን ሲያሳልፉ ሌሎች ደግሞ የምሽት ሰዓትን በተለያዩ የመዝናኛ ስፍራዎች ላይ ያሳልፋሉ። ሌሎች ደግሞ አዕምሯቸውን ከውጥረት ነጻ ለማድረግ የሚያሳልፉት ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቢሆን ይመርጣሉ።... Read more »