ባለፉት አራት ዓመታት በፓርኮችና መዝናኛ ስፍራዎች አላግባብ የተጣሉ ፕላስቲክ ቆሻሻዎችን በበጎ ፍቃደኝነት ሲያነሳና እንዳይጣሉ ሲያስተምር ብዙዎች ያውቁታል። ከልጆቹ ጋር የጀመረው ይህ በጎ ምግባር “ፕሎጊንግ ኢትዮጵያ” በሚል ስያሜ የተሰባሰቡ በሺዎች የሚቆጠሩ አባላቶችን አፍርቷል።... Read more »

‹‹እርሱ ባህልን አዋቂ ሳይሆን እራሱ ባህል ነው!›› ይሉታል የሙያ ባልደረቦቹ። በባህል ተሸምኖ በባህል የተሠራ የጥበብ ማድመቂያ ፈርጥ ነው። በተግባር የሚኖረውን ባህል ነው የሚመነዝረው:: በአቦሰጠኝ ሳይሆን ከታሪክ አጣቅሶ፤ በጥበብ ከሽኖ ለሌሎች ያስተላልፋል። ‹‹ለባህሉ... Read more »

ከእናቷ ብርታትና ጥንካሬን፤ አልበገር ባይነትን፤ ለዓላማ መጽናትን፤ አዛኝነትና ለሌሎች መኖርን ወርሳለች። ለእናቷና ለሀገሯ ያላትን ፍቅር ስትገልጽ ቃላት ይከዷትና እንባዋ ይቀድማል። ለሁለቱም ያላትን ፍቅርና ክብር በቃል ሳይሆን በተግባር የገለጸችባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው። እርሷ... Read more »

ሰዓሊ ናት፤ የህፃናት መጻሕፍት ደራሲም ጭምር። ትውልድ በሥነ ምግባር ታንጾ ያድግ ዘንድ ብርታት ለመሆን ያላትን ለማካፈል ትተጋለች። ‹‹ዓለም የሥነ ጥበብ ማዕከል›› የተሰኘ የስዕል ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ በመክፈት ለዓመታት እያስተማረች... Read more »

የተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፉ የዘረመል ምሕንድስና እና ባዩቴክኖሎጂ ማዕከል የቦርዱ ምክትል ፕሬዚዳንት ናቸው። በባዮና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዋና ዳይሬክተርና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ያገለግላሉ። በእጽዋት ዘረመልና ማዳቀል እንዲሁም በባዮ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በማማከር... Read more »

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሥነልቦና መምህርት ናት። ቀደም ሲል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያዋ የሴት ዲን በመሆን አገልግላለች። አሁን ደግሞ መጪው ትውልድ ራሱን ያወቀ፤ የበቃና ሥራ መፍጠር የሚችል ሆኖ ለሀገሩ ይጠቅም ዘንድ... Read more »

የዛሬው የሕይወት ገፅታ እንግዳችን ንጉሤ ዶ/ርተፈራ ናቸው። በርካታ ኢትዮጵያውያን በብስራተ ገብርኤል ራዲዮ ጣቢያና ብሄራዊ ራዲዮ ይሠሯቸው በነበሩ ዝግጅቶች ያስታውሷቸዋል። በተለይ በምርመራ ጋዜጠኝነት አያሌ ወንጀሎችንና ሕገወጥ ድርጊቶችን በመረጃ ከማጋለጥ አንስቶ መንግሥታዊ አሠራር ሥርዓቶች... Read more »

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1989 ዓም የሕፃናት ልብ ሕሙማንን የሚደግፍ መርጃ ማዕከል ያቋቋሙ ናቸው። አንድ ብር ለአንድ ልብ በሚል ሀገራዊ ንቀናቄ በመፍጠር ወገን ለወገኑ እንዲደርስ ምክንያት ሆነዋል። የልብ ታማሚዎችን እርዳታ በማስተባበር ወደ ውጪ... Read more »

እንቁ ሙሉጌታ አብርሀም ይባላል። በኢትዮጵያ የቱሪዝምና የማዕድን ዘርፍ ላለፉት 30 ዓመታት አገልግሏል። ‹‹በዓለም ትታይ ኢትዮጵያ›› የአስጎብኚ ድርጅት በመመስረት የኢትዮጵያን የመስህብ ሀብቶች እያስጎበኘ ይገኛል። በተለይ በስነ ምድር ሳይንስና በከርሰ ምድር ሀብት ጥናት እና... Read more »

የስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውን አቋርጠው ነው ገና በ17 ዓመታቸው ወደ ውትድርና የተቀላቀሉት። ውትድርናን ተቀላቅለው ሥልጠናቸውን ሳያጠናቅቁ የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን በመውረሩ የታጠቅ ጦርን ለማሰልጠን ከሰልጣኝነት ወደ አሰልጣኝነት ተሸጋገሩ ። ከጦር መሪዎች ጋር በመሆን የሀገርን... Read more »