የድንጋይ ቅርጻ ቅርጽ ማውጣት ሥራ

የማዕድን ሀብቶች በርካታ ዓይነቶች ናቸው። በአብዛኛው በማዕድንነት ሲጠቀሱ የሚታዩት እንደ ወርቅ፣ ብረት፣ የከበሩ ድንጋዮች፣ ኦፖል፣ የድንጋይ ከሰል፣ እምነበረድና ግራናይት ያሉት ናቸው። ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በግብዓትነት የሚያገለግሉት እንደ ድንጋይ፣ አሸዋና ሲሚንቶ ያሉትም በዚሁ ዘርፍ... Read more »

 የወርቅ ልማቱ አበረታች ውጤት – በሲዳማ ክልል

የማዕድን ዘርፍ ለሀገር ምጣኔ ሃብት ያለው ፋይዳ ታሳቢ ተደርጎ የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተደርገው ከተያዙት መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ዘርፉ የሚጠበቅበትን እንዲወጣ ለማድረግም ሲሰራ ቆይቷል። ይህን ተከትሎም አንዳንድ የማዕድን ሀብቶችን በማልማት ተጠቃሚ መሆን... Read more »

የወርቅ ማዕድን ልማቱ አበረታች ለውጦች

– በሲሚንቶ፣ በድንጋይ ከሰልና በሌሎች ማዕድናት ልማት አበረታች ለውጦች ታይተዋል መንግሥት ለማዕድን ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ያለበት ሁኔታ ተጨባጭ ለውጦችን ማሳየት ጀምሯል። ይህንንም መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት አስታውቋል፤ በማዕድን ልማቱ የተሠማሩ አምራቾችም ይህንኑ... Read more »

እሴት የተጨመረበት የመዳብ ማዕድን ለውጭ ገበያ የሚያቀርበው ድርጅት

ኢትዮጵያ በጥናት የተለዩና ያልተለዩ የበርካታ ማዕድናት ዓይነቶች መገኛ ነች። የበርካታ ማዕድናት መገኛ መሆኗ ይገለጽ እንጂ ያላት አብዛኛው የማዕድን ሀብት በውል ተለይቶ ስለአለመታወቁ በተደጋጋሚ ሲነገር ይደመጣል። በጥናት ተለይተው እየተሰራባቸው ያሉት ጥቂት የማዕድን አይነቶች... Read more »

የክልሉ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ሀብት ልየታና ልማት ሥራዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በማዕድን ሀብት የበለጸገ ነው። የድንጋይ ከሰል፣ ዶሎማይት፣ ግራናይት፣ ብሉ አጌትንና ኳርትዝን የመሳሳሉ ማዕድናት ይገኙበታል። እነዚህን ማዕድናት በጥናት ለመለየትና ለማልማት እየሠራ ሲሆን፣ በድንጋይ ከሰልና የከበሩ ማዕድናት ልማት ላይ የሚያካሂዳቸው ሥራዎች... Read more »

የዩኒቨርሲቲው የማዕድናት ጥናትና ምርምር ሥራዎች

ኢትዮጵያ በበርካታ የማዕድን ሀብቶች ብትታደልም፣ እነዚህን ሀብቶቿን በሚገባ ለይቶ ለማወቅ የተደረጉ ጥናትና ምርምሮች እምብዛም እንደሌሉ ይገለጻል፡፡ ይህም እነዚህን የማዕድን ሀብቶች አውቆና ለይቶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ለማድረግ ከዩኒቨርሲቲዎችና ከምርምር ተቋማት ብዙ የሚጠበቁ ሥራዎች... Read more »

ድጋፍና ክትትል የሚያስፈልገው የክልሉ ማዕድን ልማት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ወርቅና የድንጋይ ከሰል ጨምሮ በተለያዩ ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡ በክልሉ ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብዓት የሚውሉ ማዕድናት እና የከበሩ ማዕድናት ይገኛሉ። በተለይ በዳውሮ እና በኮንታ አካባቢዎች ወርቅና የድንጋይ ከሰል በስፋት... Read more »

በከበሩ ማዕድናት ላይ እሴት ከመጨመር ባሻገር

የከበሩ ማዕድናት ከውበታቸው እና ልዩ ባሕሪያቸው የተነሳ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ለዘመናት ተወዳጅ ሆነው ዘልቀዋል፤ ባለንበት ዘመንም ተፈላጊነታቸው ከፍተኛ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። የማዕድናቱ ቀለማት፣ ውበትና ማራኪነት የሰውን ቀልብ የሚስብ ከመሆኑም በላይ... Read more »

የክልሉ የማዕድን ሀብት ልየታና ልማት አበረታች ጅማሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበርካታ የማዕድን ሀብቶች ባለቤት ነው፡፡ ከእነዚህ የማዕድን ሀብቶቹ መካከል ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብዓት የሚውሉት ማዕድናት ይጠቀሳሉ፡፡ ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውሉትን እንደ ድንጋይ ከሰል፣ ሲልካሳንድ፣ ላይምስቶን፣ ካኦሊን የመሳሰሉትን ለማልማት የሚያስችል ሥራ ሲሠራ... Read more »

ከአይረን ኦር በተጨማሪ ወርቅና መዳብ ለማምረት የተዘጋጀው ድርጅት

ኢትዮጵያ ካሏት የተለያዩ የማዕድን ሀብቶች መካከል የሚጠቀሱት ብረትና ብረት ነክ ማዕድናት ናቸው፤ እነዚህ ማዕድናት በሀገሪቷ የተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ። ጥናቶች እንዳመለከቱት፤ በሀገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች ከአንድ ቢሊዮን ቶን በላይ የብረት ማዕድን ክምችት አለ። ይህ... Read more »