
ያለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ ያለው የግብርና ሥራ አበረታች ውጤት የተመዘገበበት ነበር። በሀገሪቱ እየተመዘገበ ያለው የምርት መጨመር ደግሞ በርዳታም ሆነ በግዥ ከውጪ ይገባ የነበረውን ምርት በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ አንዳንድ ሰብሎች ደግሞ ሙሉ ለሙሉ... Read more »

የከተማ ግብርና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር በኢትዮጵያ ጠቃሚ ተደርገው በመንግሥት እቅድ ውስጥ ከተካተቱ ዘርፎች መካከል አንዱ ነው። እንደ አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ድሬዳዋ እና ባህር ዳር ያሉ ከተሞች ብዙ ሰዎች... Read more »

የሰኔ ወር ከኢትዮጵያ ግብርና በተለይ ከሰብል ልማት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላት። ይህንን መነሻ በማድረግ፤ ‹‹በሰኔ ካልዘሩ፤ በጥቅምት ካልለቀሙ፤ እህል የት ይገኛል በድንበር ቢቆሙ›› ይባላል። በዚህ ወቅት በግብርና ለተሰማራ ሰውም ሆነ ባለሙያ ሥራ... Read more »

ሀለባ የሚባለው ስም ሲጠራ፤ በብዙ ኢትዮጵያውያን አእምሮ ተያይዞ የሚታወሰው የበርበሬ ምርት ነው። በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምትገኘዋ የሃላባ ዞን በኢትዮጵያ በርበሬ በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች ዋነኛዋ ናት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀላባ የሚመረተው በርበሬ በተለያዩ... Read more »

የሲዳማ ክልል በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች መገኛ ነው። ክልሉ ያለው ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ከራሱ አልፎ ለሀገር ይተርፋል። በተለይ በግብርና ምርቶቹ የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ ባለፈ ለሌሎች ለመትረፍ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች፣... Read more »

ኢትዮጵያ ከእንስሳት ሃብት ተገቢውን ጥቅም እያገኘች አይደለም። አሁን ደግሞ በእንስሳት ገበያ ላይ መሠረታዊ ጥያቄ ተነስቷል። ሀገራት የእንስሳት ልየታና ክትትል ሥርዓት ምዝገባ ያልተካሔደበትን እንስሳም ሆነ የእንሰሳ ምርት እንደማይገዙ እያሳወቁ ናቸው። ለእዚህ ዋነኛው ምክንያት... Read more »
የኢትዮጵያ ግብርና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከ90 በመቶ በላይ የዝናብ ጥገኛ ስለመሆኑ መረጃዎች ያመላክታሉ። ለእዚህም ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ የመስኖ አውታሮችን ለመገንባቱ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት ሲሠራ ቆይቷል። በዚህም በርካታ የመስኖ መሠረተ ልማቶች ተገንብተዋል።... Read more »

መንግሥት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚጣ በትኩረት ከሚሠራባቸው ዘርፎች መካከል ግብርናው በዋናነት ይጠቀሳል:: ዘርፉ የምግብ ዋስትና ማረጋገጫ፣ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ፣ የሥራ እድል የአርሶ አደሩ የኑሮ መሰረት፣ ወዘተ መሆኑም ይታወቃል:: ሀገሪቱ... Read more »

በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባሮች የምርጥ ዘር ፍላጎት ከፍተኛ እንዲሆን እንደሚያደርጉት ይታመናል። ይህን ፍላጎት ለመመለስ ደግሞ በምርጥ ዘር ላይ የሚደረግ ምርምርንና የምርጥ ዘር አምራቾች፣ አባዥዎች ቁጥር እንዲጨምር ያደርጋል።... Read more »

በዓለም አቀፍ ደረጃ በእንስሳት ጤና ላይ ተቋማዊ ይዘት ኖሮት መሥራት የተጀመረው እ.አ.አ በ1924 አካባቢ መሆኑን የዓለም የእንስሳት ጤና ድርጅት መረጃዎች ያመለክታሉ። ድርጅቱ በዓለም አቀፍ ደረጀ የእንስሳት ጤና እንዲጠበቅና እንዲሻሻል አተኩሮ ይሠራል። በእንስሳት... Read more »