ስኬታማውና ለተሻለ ውጤት የሚተጋው የድሬዳዋ ኢንቨስትመንት

በኢንዱስትሪ መነኸሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ‹‹የበረሃዋ ገነት›› ድሬዳዋ፣ የነዋሪዎቿ እንግዳ ተቀባይነትና አስደናቂ ኅብር ለኢንቨስትመንት ሥራ ምቹና ተመራጭ ያደርጋታል።ድሬዳዋ በማምረቻ ዘርፍ (Manufactur­ing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ አላት።የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር... Read more »

 የ ‹‹ብሪክስ›› አባልነት – ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት

ከዓለም የቆዳ ስፋት 27 በመቶ በሚሸፍኑት፣ ከዓለም ሕዝብ የ42 በመቶው ባለቤት በሆኑት፣ ለጠቅላላው የዓለም ምርት 27 በመቶ ያህሉን በሚያበረክቱት እንዲሁም በፈጣን የምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ከሚገኙ የዓለም ሀገራት መካከል ግንባር ቀደሞች በሆኑት... Read more »

 የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› አምራችነትን አጠናክሮ የማስቀጠል ንቅናቄ

 ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »

የአምራች ዘርፉን የቦታ እጥረት የመፍታት ቁርጠኝነት

ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት ጉልህ ሥፍራ እንዳላቸው ታምኖባቸው በትኩረት እየተሰራባቸው ከሚገኙ አምስት ዘርፎች መካከል አንዱ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው። በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ እስከ አሁን በግብርና የተያዘውን ሥፍራ በሂደት እንዲይዝ የሚጠበቀውም ይሄው የኢንዱስትሪው ዘርፍ... Read more »

አምራችነትን ማሳደግ ለመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርና ዘላቂ እድገት

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት። የአገሪቱ ግዙፍ የአምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ እንዲሁም አመቺ ሕጋዊ ማዕቀፎች ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅዖ ከሚያበረክቱ መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች መካከል ይጠቀሳሉ። ሀገሪቱ በኢንዱስትሪ... Read more »

 ለመነቃቃት የሚታገለው የትግራይ ኢንቨስትመንት

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ከጦርነቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢትዮጵያ ከ‹‹አጎዋ›› (AGOA) መታገድ እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጫና የኢንቨስትመንት ዘርፉን ከፈተኑት ተግዳሮቶች... Read more »

የካዳስተር ትግበራ ውጤታማነት ማሳያዋ አዳማ ከተማ

ካዳስተር የመሬት ይዞታን መሠረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ነው፡፡ የሚደራጁት መረጃዎች በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ አንደኛው የካርታ መረጃ (spatial data) የሚባለው ሲሆን፣ የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እና አዋሳኝ... Read more »

 የባለፀጋው ክልል ተስፋ ሰጪ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ

ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የከፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን (ልዩ ወረዳው አሁን በዞን ደረጃ ተደራጅቷል) በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014... Read more »

የኢንቨስትመንት እምርታ በሰው ዘር መገኛው ምድር

የሰው ዘር መገኛ ምድር የሆነው የአፋር ክልል፣ እምቅ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትም ነው። የክልሉ ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን የሚፈጥር መልካም አጋጣሚና ፀጋ... Read more »

 የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት – ለኢንቨስትመንት እድገት

በበርካታ የዓለም አገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ገዝፎ የሚታየው ‹‹የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት›› (Public Private Partnership – PPP) ነው። አሰራሩ በየጊዜው እያደገ የመጣና ሚናው ከፍተኛ ሲሆን፤ በብዙ አገራት መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በግሉ ዘርፍ... Read more »