ዶናልድ ትራምፕ በካሊፎርኒያ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ ባሉበት መድረክ አቅራቢያ ሁለት ያልተመዘገቡ ሽጉጦችና ሐሰተኛ ፓስፖርት ይዞ ተገኝቷል የተባለው ግሰለብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ። የ49 ዓመቱ ተጠርጣሪ ቬም ሚለር ጥቁር መኪና እየነዳ ሳለ... Read more »
ሩሲያ የማረከቻቸውን ዘጠኝ የዩክሬን ወታደሮችን ገድላለች መባሏን የዩክሬን የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት አወገዘ። ድርጅቱ የሩሲያ ኃይሎች በድንበር አካባቢ በሚገኝው ከርስክ ክልል የማረኳቸው የዩክሬን ወታደሮች ላይ ግድያ ፈጽሟል ብሏል። የድርጅቱ ኃላፊ ዲሚትሮ ሉቢኔትስ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የጤና አገልግሎት ተደራሽነትንና ፍትሐዊነትን ለማሳደግ የሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤቶችን መጠቀም እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የጤና ሚኒስቴር፣ ቬክናነሰ ኦርቢት ሄልዝ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ትላንት ተፈራርመዋል።... Read more »
አዲስ አበባ፦ በመካከለኛው፣ በምሥራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከአማራ ክልል በሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ዋግኸምራ፤ ሰሜን... Read more »
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በምግብ እራሷን ለመቻል ግብርናው ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አስፋው (ዶ/ር) ገለጹ። በምግብ ሥርዓትና በአግሮኢኮሎጂ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ... Read more »
አዲስ አበባ፡–የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በግቢው የተጀመሩ የግብርና ልማትና የፈርኒቸር ሥራዎች ሠራዊቱ ከመንግሥት በጀት ጥገኝነት እንዲላቀቅና በምግብ እራሱን እንዲደግፍ ማስቻሉን አስታወቀ። የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት... Read more »
አዲስ አበባ:- በዘንድሮ ዓመት ከሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ የመዲናዋ ነዋሪዎች አቀፍ ጤና መድን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን የአባልነት ምዝገባ እየተካሄደ... Read more »
አዳማ፦ እንደሀገር ያለውን የደም ፍላጎትና አቅርቦት ክፍተት ለማጣጣም ትምህርት ቤቶች ደም ልገሳን በባለቤትነት መንፈስ በማስተባበር የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት... Read more »
አዲስ አበባ፡– የሕግ ተገዢነትን ለማረጋገጥና የንግድ ማጭበርበርን ለመከላከል በተሠሩ ሥራዎች 50 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር የሚገመት ሀብት ማዳን እንደተቻለ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ 88 ቢሊዮን 100 ሚሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧል። የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ:- የሀገርን ክብር ከፍ ለማድረግ ቀን ሳይወስኑ ሁሌም መትጋት ይገባል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። 17ኛው ብሔራዊ... Read more »