የሰው ሠራሽ አካልና የአካል ድጋፍ አገልግሎት

ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ ስለመሆኑ አሁን ያለንበት ዘመን በሚገባ ያስገነዝባል። ቴክኖሎጂውን አነፍንፎና ተጠቃሚ ለመሆንም በርትቶ መስራት እስከተቻለ ድረስ የትኛውም አገልግሎት የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ መሆን ይችላል። የተለያዩ አገልግሎቶች ይነስም ይብዛ... Read more »

 አምስት ሰው መጫን የሚችል ሞተር ሳይክል – በቴክኒክና ሙያ አሠልጣኞች

ሰዎች ሥራዎቻቸውን ለማካሄድ በሚያደርጉት ጥረት ችግሮች ሊገጥሟቸው ይችላሉ፤ ችግሮቹን ለማሸነፍ ደግሞ ከችግር መውጫዎችን ያበጃሉ። ከእነዚህ መውጫዎች መካከል የፈጠራ ሃሳቦች ይጠቀሳሉ። አብዛኛዎቹ የፈጠራ ሃሳቦችም ለችግሮች መፍትሄ ለመፈለግ በሚል የሚመነጩ መሆናቸው ይገለጻል። በተለያዩ የሙያ... Read more »

 በዲጂታል ቴክኖሎጂ የሴቶች ተጠቃሚነትን ለማሳደግ

በዲጂታል ዘመን ቴክኖሎጂ በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ እየሆነ ይገኛል። ይሁን እንጂ ቴክኖሎጂ በዓለም ላይ በፍጥነት እየተስፋፋ ቢሆንም ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ እየሆነ አለመሆኑ ይነገራል። መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሁንም ድረስ በዓለም... Read more »

ተስፋ ሰጪ ውጤት የታየበት የተማሪዎች የፈጠራ አውደርዕይ

በምርምርና በፈጠራ ሥራቸው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የፈጠራ ሀሳባቸው መነሻ ትምህርት ቤት ስለመሆናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለእነዚህ የፈጠራ ሀሳቦች ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ። የእውቀት መገኛ ስፋራዎች እንደመሆናቸው መጠን ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ... Read more »

ለአምራችና ሸማቹ መፍትሔ ይዞ የመጣው ተንቀሳቃሽ የቲማቲም ማቀነባበሪያ

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሚያዘጋጃቸው ኤግዚቢሽኖች ዋና የትውውቅና የገበያ ትስስር መፍጠሪያ ስፍራ መሆን እየቻሉ ናቸው:: በቅርቡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው የንቅናቄው ኢግዚቢሽን ላይ ከተሳተፉት የጨርቃጨርቅ፣ የቆዳ፣ የግንባታ ግብዓት አምራቾች፤ ማሽነሪ አምራቾች የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪዎች፣ የግብርና... Read more »

ተጣጣፊ እና ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ ሊስትሮ ፈጣሪው ወጣት

ወጣት ሙሀባ ረዲ ይባላል። በቴክኒክና ሙያ ተቋም በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ትምህርቱን ተከታትሏል። ‹‹አዲስ ባለታንከሯ ሊስትሮ›› የተሰኘ ዘመናዊ የጫማ ጽዳትና ውበት (የሊስትሮ) ቁሳቁስን አሟልቶ የያዘ የፈጠራ ሥራ ባለቤት ነው። ይህ የፈጠራ ሥራ... Read more »

  ሕፃናትን በቀላሉ ማስተማር የሚያስችለው ባለድምጽ የአማርኛ ፊደል ገበታ ፈጠራ ባለሙያዎች

ወጣት ዘርባቤል መስፍን እና ቤተሰቦቹ የማሜ መጫወቻና ፐዝሎች መስራቾች ናቸው። ‹‹የአማርኛ ባለድምጽ ፊደል ገበታ›› የተሰኘ ሕፃናትን በቀላሉ ማስተማር የሚያስችል ለየት ያለ ፈጠራ መሥራት ችለዋል። ባለድምጽ የፊደል ገበታው ሥራ ላይ ካሉት ተመሳሳይ የፈጠራ... Read more »

 ታዳሽ ኃይል- አዳዲሶቹ የፈጠራ ባለሙያዎቹ ግኝቶች

ወጣት ሆሄያት ብርሃኑ እና ዮሐንስ ዋሲሁን ከቡና ገለባ እና ከሰጋቱራ ከሰል የሚያመርት ማሽን እንዲሁም ‹‹ቅልብጭ›› የተሰኘ የከሰል ምድጃ የፈጠራ ባለቤቶች ናቸው። እነዚህን የፈጠራ ሥራቸውን ለማሳደግ በማሰብ በ2015 ዓ.ም ‹‹ኸስኪ ኢነርጂ እና ቴክኖሎጂ... Read more »

 ትብብር እና ቅንጅት የሚጠይቀው የሳይበር ደህንነት

የሳይበር ደህንነት ቀዳሚ የዓለም ስጋት እየሆነ መጥቷል፡፡ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትን ተከትሎ ከሚመጣው የሳይበር ደህንነት ስጋት በተጨማሪ የሚፈጠሩት ጥቃቶች በዲጂታል ጉዞ ላይ እንቅፋት መሆናቸው እየተጠቆመ ነው፡፡ ይህን ሁሉ ተከትሎም የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እየጨመረ... Read more »

 ሰው ሠራሽ አስተውሎት- ለዲፕሎማሲው ዘርፍ ያለው ሚናና ተፅዕኖ

በየጊዜው እየረቀቀ የመጣው ሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial intelligence) ለሰው ልጅ ዕድል ብቻ ሳይሆን ስጋት ይዞ መምጣቱ ይነገራል። በአንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰው ሠራሽ አስተውሎት አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ‹‹የሰው ልጅ... Read more »