ሥርዓተ ምግብ የማሻሻል ውጥኑ ተስፋዎችና ፈተናዎች

ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ቁልፍ ድርሻ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ ጉዳዮች መካከል የማኅበረሰብ ጤና በቀዳሚነት ይነሳል። ዜጎች ጤናቸው ተጠብቆና የኑሮ ደረጃቸው ተሻሽሎ ምርታማ ሲሆኑ በተመሳሳይ የሀገር ኢኮኖሚ እና እድገት እውን ይሆናል። በተቃራኒው ጤናን... Read more »

የቴሌ ሜዲስን ሕክምና ምንድነው?

የዘመኑ ቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እያሳየን ነው። በተለይም ከጤናው አንጻር የማይታሰቡና የማይታለሙ የሚመስሉ ሀሳቦችን በተግባር ተተርጉመው እዲታዩ አስችሏል። በዛሬው የ‹‹ማህደረ ጤና›› ዓምዳችንም የምናነሳው ይህንኑ ጉዳይ ያረጋግጥልናል። ጉዳዩ ታካሚና ሐኪም በአካል ሳይገናኙ ሕክምና... Read more »

የስፒች ቴራፒ ሕክምና ለማን?

በጠዋቱ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በር ላይ ደርሰናል። የሰውና የመኪና ብዛት በየሁሉም ሆስፒታሎች አካባቢ ቢበዛም የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅን ያገኘሁት ግን በተለየ ድባብ ነበር። የጥበቃ ሠራተኞቹ ተገልጋዩ ሳይጉላላና አንድም ሰውና... Read more »

ቅድመ መከላከል የሚሻው የሕፃናት የነርቭ ዘንግ ክፍተት

ያንቺ አምላክ አንማው ይባላሉ።ራቅ ካለው የሀገራችን ክፍል ደብረ ኤልያስ መጥተው ልጃቸውን ለማሳከም በዘውዲቱ ሆስፒታል በጠዋቱ ተገኝተዋል።ወገባቸውን ታጥቀው ልጃቸው እንዳይታይባቸው ሽፍንፍን አድርገው አዝለውት ወዲያና ወዲህ ሲሉ ነበር የተገናኘነው።ዓይኖቻቸው እንባ አርግዘው ሲዋከቡ ላያቸው አንዳች... Read more »

የማህጸን ወደ ውጭ የመውጣት አደጋ

ከማህጸን ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ሕመሞች በርካታ ናቸው:: እነዚህ ሕመሞች ግን ከጥቂቶቹ በስተቀር የሚታወቁ አይደሉም:: በዚህም ብዙዎች በከፋ ችግር ውስጥ እንዲገቡና እንዲሰቃዩ ሆነዋል:: ይህ እንዳይሆን ደግሞ ስለ ሕመሞቹ ምንነት እና ሕክምናው ማሳወቅ ያስፈልጋል::... Read more »

የኑክሌር ሕክምና- የህሙማን ፈውስ ምክንያት

‹‹ኑክሌር›› የሚለው ስም ሲጠራ በብዙዎቻችን አዕምሮ ውስጥ ብቅ የሚለው ጅምላ ጨራሽ የጦር መሣሪያ ነው:: በተለይ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1945 አሜሪካ በጃፓን ሂሮሽማና ናጋሳኪ ላይ የጣለችው አውቶሚክ ቦምብ እና ያስከተለው አሰቃቂ እልቂት በብዙዎች... Read more »

‹‹ እኔን በእኔ… ››

ከዘጠኝ ዓመት በፊት ነበር:: ምሁሩ የአዕምሮ ምጡቅ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ያመሩት:: እኝህ ሰው በጊዜው በቀላሉ መታከም የሚችሉ አይነት ሕመምተኛ አልነበሩም:: ፍልስፍናቸው ከስነልቦና ሐኪሞቹ እሳቤ በላይ የረቀቀና የላቀ ነው:: ሀኪሞቹ በቀላሉ ያሉበትን የሕመም... Read more »

ለመድኃኒት አምራቾች-ልዩ ትኩረት

ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ ከምታስገባቸው ምርቶች መካከል መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች በዋናነት ከሚጠቀሱት ተርታ ይመደባሉ፡፡ ከእነዚህ ምርቶች ብዙዎቹ ማለትም ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት የሚያስገቡት ከውጪ ሀገር ነው፡፡ በ2023 በተደረገ የአፍሪካ... Read more »

የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድን ነው?

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ1ሺህ በሕይወት ከሚወለዱ ሕፃናት ውስጥ አንዱ በነርቭ ዘንግ ክፍተት የጤና ችግር እንደሚጠቃ መረጃዎች ያሳያሉ። ይህ ጥቅል ዓለም አቀፍ አህዛዊ መረጃ በእድገት ላቅ ላሉት ሀገራት ሲከፋፈል ደግሞ 0 ነጥብ 8... Read more »

ወባን የመከላከልና መቆጣጠር ቅንጅታዊ ሥራ

በኢትዮጵያ ሕዳርና ታኅሳስ የወባ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምርባቸው ወራቶች ናቸው። ለዛም ነው በጤና ሚኒስትር፣ በክልል ጤና ቢሮዎችና በሌሎች አጋር አካላት በኩል በየዓመቱ የተጠናከረ ወባን የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራ አስቀድሞ የሚከናወነው። በተያዘው ዓመትም ኢትዮጵያን... Read more »