የቱሪዝም ዘርፉ ፈተናዎች እና ተስፋዎች

ባለፈው የፈረንጆቹ ዘመን በ2023 በዓለም በቱሪዝም ዘርፍ የላቀ አፈፃፀም በማግኘት እና በሰፊው በመጎብኘት ከፍተኛ ገቢ በማግኘት ታዋቂነትን ከተረፉ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ፈረንሳይ ናት። ፈረንሳይን ተከትላ ስፔን በመቀጠል አሜሪካን፣ ቻይና፣ ጣሊያን፣ ቱርክ፣ ሜክሲኮ... Read more »

«ኢትዮጵያ ትላንትም ዛሬም ስደተኞችን በአግባቡ የምታስተናግድ ሀገር ናት» -አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ

አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ-በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ስደት የሰው ልጆችን ለመከራ የሚዳርግ የኖረ ያለና ምን አልባትም የሚቀጥል ክስተት ነው። ሰዎችን በተለያዩ ምክንያቶች የትውልድ ቀዬያቸውን ጥለው በብዙ መከራና ስቃይ ውስጥ ርቀው እንዲሄዱ... Read more »

የደመራ በዓል መንፈሳዊና ባሕላዊ እሴቶች

የኢትዮጵያ የመስቀል በዓል አከባበር በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ የትምህርትና ባሕል ማዕከል በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል። ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ካስመዘገበቻቸው ዓለም አቀፍ ቅርሶች በተጨማሪ የመስቀል ደመራ ባሕላዊ ክብረ በዓል አስረኛውና የመጀመሪያው የማይዳሰስና የማይጨበጥ (ሕሊናዊ) ቅርስ... Read more »

 የግብጽ እና ሶማሊያ ጥምረት – እስከ የት?

ለበርካታ ዓመታት በብዙ ፈተና ውስጥ ማለፍ ግድ ብሏት ቆይታለች፤ በተለይ የሰላም እጦት ሲያንከላውሳትና ሕዝቧም ሲንገላታ እዚህ ደርሳለች። ወዲህ ሽብርና ረሃብ፤ ወዲያ ደግሞ የመበተን ስጋት ሰቅዞ እንደያዛት የዘለቀች ስለመሆኗ የአደባባይ ምስጢር ነው –... Read more »

 የሕዳሴ ግድቡ – ቀጣናዊ ፋይዳ

በድል እና በፈተና ውስጥ ያለፈ ግድብ ነው – ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፡፡ ኢትዮጵያውያኑንና የኢትዮጵያን መንግሥት ድሉ እንዳላስታበየው ሁሉ ፈተናውም ለአፍታ እንኳን ቢሆን አላስጎነበሰውም፡፡ ሕዝቡም ሆነ መንግሥት ፈተናው በጸናበት ጊዜ ሁሉ አንድነቱን ይበልጥ... Read more »

“ያለፈው ዓመት ችግሮቻችን መንስዔ እኛ ከሆንን ዘንድሮ የመፍትሔው አካል መሆን ያለብን እኛው ነን” ዶክተር አለምሰገድ ደበሌ

ዶክተር አለምሰገድ ደበሌ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መምህር ኢትዮጵያውያኑ አሮጌውን ዓመት ተሻግረው የሚቀበሉት አዲስ ዓመትን ብቻ አይደለም፤ በዓመቱ መጨረሻ ወራት ውስጥ በሚዘንበው ዝናብ ምድር ረስርሳ የምትሰጠውን የመስከረም ወር አዝመራ እንዲሁም በዓመት ዞሮ... Read more »

ኢትዮጵያና የዘመን አቆጣጠሯ

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በዓለም የስልጣኔ መድረክ የራሳቸውን አሻራ ማኖር ችለዋል። ከአክሱም እስከ ላሊበላ ያሉ ጥንታዊ ቅርሶች የኢትዮጵያውያንን ባለብዙ እውቀትና ማስተዋል የሚያሳዩ ሕያው እውነቶች ናቸው። አለት ፈልፍለው ቤት መሥራት፣ ድንጋይ ቀርፆ ሀውልት ማቆም ከዘመናት... Read more »

የመንግስት ቁርጠኝነት የታየበት የአረንጓዴ አሻራው ስኬት

ኢትዮጵያ በደን ሃብቷ ከአፍሪካ ሀገራት ግንባር ቀደም እንደነበረች ይታወቃል። ይሁንና ይህ ሀብት እየጨመረ በመጣው የሕዝብ ብዛት፣ ይህን ተከትሎ በተከሰተው የእርሻና የግጦሽ መሬት እጥረትና ሰዎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ሲሉ ደኑን ኃላፊነት በጎደለው መልኩ... Read more »

አዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ሰላም የሚረጋገጥበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን የኃይማኖት አባቶች

አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱን ዓመት ተቀብለናል። በዘመን ቆጠራ አዲስ የሚያሰኘው ማክሰኞ ከረቡዕ ተለይቶ ሳይሆን የሰው ልጅ የሚሠራቸው ሥራዎች ናቸው። በአዲስ ዓመት ዋዜማ እና በእለቱ መካከል ያለው ልዩነት በሰው ልጅ እቅድና እንቅስቀሴ የሚወሰን... Read more »

ስለነገ ሰላም – ቁልፉ ነገር

በሺህ የሚቆጠሩ ዓመታትን መሻገሯ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፤ ትናንት ሰላማዊ እና የበለፀገች አገር እንዳትሆን ያደረጓት ምክንያቶች እንዲሁም ነገ ከዛሬ በተሻለ ሰላም እንድትሆን መሠራት ስላለበት ጉዳይ ፖለቲከኞች እና የአገር ተቆርቋሪዎች የተለያዩ ሃሳቦችን ይሰነዝራሉ። የኦሮሞ ፌዴራላዊ... Read more »