
ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ያሉባት ሀገር ናት፡፡ የባህላዊ አልባሳት፣ አሠራር እና የአለባበስ ሥርዓቷ እንዲሁ በየአካባቢው የተለያየ መልክ አለው፡፡ አልባሳቱ የማንነታችን መገለጫ ነው። ልዩ ድምቀታችንና መታወቂያ በመሆን ያገለግላል። አሁን አሁን ደግሞ ጥበቡ ዲዛይኑ... Read more »

እርስ በእርስ የመደጋገፍና የእህት ወንድማማችነት እሴት ላይ ተንተርሶ ለተመሠረተው መቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር እጁን የማይዘረጋ ኢትዮጵያዊ የለም። ሁሉም ዜጋ በዚህ በጎ ምግባር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው እና ካለው ቀንሶ ለበጎ አላማው የሚያካፍልበት ሌላም... Read more »

ሁለቱም ለረጅም ዓመታት በጉርብትና አብረው የኖሩ የመቱ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። አቶ አብዱልጀሉል ቡካር ከወር በፊት ከአቶ ከድር አባጋሮ አንዲት የፈረንጅ ላም በ210 ሺ ብር ይገዛሉ። ሻጭ ላሚቱን የሸጡላቸው ነፍሰ ጡር ናት ብለው... Read more »

በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ዜጎች ከልጅነታቸው ጀምሮ የሀገር አለኝታ፤ መከታ እንዲሆኑ ኃላፊነት ይሰጣቸዋል። ተግባርና ኃላፊነታቸው የሚወሰነው ደግሞ በሥርዓትና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ነው፡፡ ሥርዓቱ ሲበጅም እድሜ መለኪያ በማድረግ ነው፡፡ የሥርዓቱ መሠረት የገዳ ሥርዓት ሲሆን፤ መደቡ... Read more »

“‹ቢስት ባር› የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ እና የምስጋና በዓል ነው። የመጀመሪያው እህል የሚቀመሰው በዚሁ ወቅት ነው” ይላሉ የብሔረሰቡ ተወላጅ እና የቤንች ጎሳ መሪ ሻንቆ ጋቲናት:: የጎሳ መሪ የሆኑት ሻንቆ ለታላላቅ የዕድሜ ባለፀጋዎች... Read more »
ሁሉም ዘመን አለው፤ የሚነግስበት፣ የሚበረታበት፣ ከሌላው ልቆ የሚወጣበት። ለሰው ልጅ ይህ የብርታት ዘመኑ ወጣትነት ነው። ልክ እንደሰው ልጅ አንዳንድ በሽታዎች የሚገኑበት ዘመን አላቸው። ያላወቃቸውን የሰው ልጅ በብዛት የሚያጠቁበት፤ የተያዘው ላይ የሚበረቱበት፤ ያልተያዘው... Read more »
ኢትዮጵያዊነት በጎነት ነው:: ከሙላት ሳይሆን ከጉድለት ለሌላው መድረስ:: ቡና ጠጡ ብሎ መጠራራት፣ ብላ እንጂ እያሉ በአፍ በአፍ ማጉረስ፣ ደግሞም ጉርሻና ፍቅር ሲያስጨንቅ ነው እያሉ ደጋግሞ ማጉረስ እሴታችን የሆነ ሕዝቦች ነን:: የእግዚአብሔር እንግዳ... Read more »

የሰው ልጅ ሰብሰብ ብሎ ሲኖር ግጭት ርቆት ሰላም ይቀርበው ዘንድ ሕግ ማውጣቱ የተለመደ ነው:: ችግሩ የሚወጡት ሕጎች በተለያየ ምክንያቶች ጊዜ በሄደ ቁጥር የመከበር እድላቸው እየቀነሰ በአዲስ ሕግ ይተካሉ:: በተለይ ካልተጻፉ የመረሳት እድላቸው... Read more »

ሀገር የትውልዶች ቅብብሎሽ ውጤት ናት። በዚህ መሃል መወለድ ማደግ መታመም መሞት ቢኖርም የተወለደው የሞተውን እየተካ ሕይወት ቀጥሏል። በዚህ ሂደትም ቅጠል በጥሶ የዳነ፤ ዳማከሴን አሻሽቶ የተፈወሰ ጥቂት አይደለም። በማናውቃቸው ባሕላዊ መድኃኒቶች ፈውስን ያገኙም... Read more »

ስሜት ኮርኳሪ ጥቅሶች ከሚነበብባቸው ቦታዎች መካከል የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ መኪኖች ዋነኞቹ ናቸው። መኪኖች ለአጭርም ሆነ ለረዥም ጉዞ ከተለያየ ቦታ ለሚንቀሳቀሱ ሠዎች ለተወሰነ ሰዓት የጋራ ቤታቸው ይሆናል። ታዲያ በዚህ ቆይታ ዘላቂ ግንኙነት ከመፍጠር... Read more »