ሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ፤-የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

የኢትዮጵያ ታሪክ በአብዛኛው የጀግንነት ታሪክ ነው፡፡ እጄን ለነጭ ወራሪ ለጠላት አሳልፌ አልሰጥም ብለው እራሳቸውን ከሰውት አጼ ቴዎድሮስ እስከ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ መሳሪያ እስከታጠቁት ድረስ በርካታ ታሪኮች ተፈፅመዋል። እነዚህንም በርካታ ምሁራንና ጸሐፍት እንዲሁም ፖለቲከኞች... Read more »

 ለምዕተ ዓመት የዘለቀ አገልግሎት

በኢትዮጵያ በአመሠራረታቸው ቀደምት ከሆኑና ለኢትዮጵያውያን ጉልህ አገልግሎት ከሰጡ የሕዝብ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው። የኢንስቲትዩት ምስረታ እና ታሪካዊ እድገትን ስንቃኝ እ.ኤ.አ. በ1922 አሜሪካዊው ሚስዮናዊ ዶክተር ቶማስ ላምቢ... Read more »

 ጉምቱው የጥበብ ሰው ነብይ መኮንን

ዕውቁ ገጣሚ፣ ደራሲ፣ የቴአትርና የቴሌቪዥን ድራማ ጸሃፊ ነብይ መኮንን ወደዚህች አለም የመጣው በ1964 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ ነው። ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰም ናዝሬት በሚገኘው አጼ ገላውዴዎስ ትምህርት ቤት ገብቶ ትምህርቱን ተከታትሏል። ጉምቱው የጥበብ ሰው... Read more »

ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ – ኢትዮጵያን በማገልገል

በኢትዮጵያ በአመሠራረታቸው ቀደምት ከሆኑና ለኢትዮጵያውያን ጉልህ አገልግሎት ከሰጡ የሕዝብ ተቋማት መካከል የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው። በድሮው ፓስተር_ኢንስቲትዩት በከብት ሕክምና /Imperial Veterinary Laboratory/ ክፍል ስር ሲሰራ የነበረው የአሁኑ... Read more »

 የኢትዮጵያ አቪዬሽን አባት

የኢትዮጵያ ታሪክ በአብዛኛው በአልደፈርም ባይነት ጐልቶ ይታያል። እጄን ለጠላት አሳልፌ አልሰጥም ብለው እራሳቸውን ከሰዉት አፄ ቴዎድሮስ እስከ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ መሣሪያ እስከታጠቁት ድረስ በርካታ ታሪኮች ተፈጽመዋል። እነዚህንም ባለውለታዎች በርካታ ምሑራንና ጸሐፍት እንዲሁም ፖለቲከኞች... Read more »

ከባርነት ወደ ላቀ ምሁርነት

ኢትዮጵያ፣ ደማቅ ታሪክ ያላቸው በርከት ያሉ ሰዎች አገር መሆንዋ የታወቀ ቢሆንም፤ ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ... Read more »

 የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት አባት

ጋዜጠኝነት ከባድ ኃላፊነትን የተሸከመ ባለአራት ዐይና ሙያተኛ ይፈልጋል። አንድ ጋዜጠኛ ወይም ዘጋቢ ያገኘውን መረጃ እውነትነቱንና ፍትሃዊነቱን ደግሞ ደጋግሞ ማጣራትና መመርመር ይገባል። የሰማውን፣ ያየውንና ያነበበውን ሁሉ እንደ ትክክለኛ ዘገባ ከወሰደው በስተመጨረሻ የከፋ ስህተት... Read more »

 የመጀመሪያው የአማርኛ ታይፕራይተር ፈጣሪ-ኢንጅነር አያና ብሩ

ኢትዮጵያ የብዙ ታላላቅ ምሁራን አገር መሆንዋ የታወቀ ነው። ነገር ግን ታሪካቸው በአግባቡ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ... Read more »

 ለብዙዎች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት የሆኑት ሐኪም

የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ አንድ... Read more »

የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪም

በተሠማሩበት የሙያ መስክና ምርምር ግሩም ሥራ በመሥራት የሀገራቸውን ስም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩና ታሪካቸውን በደማቅ ቀለም ማፃፍ የቻሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት አይደለም። ከእነዚህ እንቁ ግለሰቦች መካከል የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪሙ... Read more »