ተገልጠው ያልታዩት – የጋምቤላ ክልል የቱሪዝም መስህቦች

የጋምቤላ ብሔራዊ ክልል ሊጎበኙ በሚችሉ ሀብቶቹ በእጅጉ ይታወቃል፤ ወደ ክልሉ ዋና ከተማ ጋምቤላ በየብስ ወይም በአውሮፕላን በመጓዝ እነዚህን የተፈጥሮ፣ ሰው ሠራሽና ባሕላዊ የቱሪዝም ሀብቶች መጎብኘት ይቻላል:: ክልሉ በተለይ በተፈጥሮ ሀብቶቹ በእጅጉ ይታወቃል::... Read more »

ጎሜ፣ ጎሜ ከበራ፡ በጋሞ ድቡሻ

የጋሞ ብሔረሰብ በሀገራችን ደቡባዊ ክፍል በአዲሱ ደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ይገኛል። በዞኑ የተለያዩ ነባር ብሔረሰቦች የሚገኙ ሲሆኑ፣ በዋና ከተማዋ አርባ ምንጭ እነዚህን ብሔረሰቦች ጨምሮ የሀገሪቱ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር እና በመከባበር ይኖራሉ።... Read more »

ለጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የበለጠ ከፍታ

ኢትዮጵያ 27 ብሔራዊ ፓርኮች እንዳሏት የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን መረጃ ያመለክታል። ከእነዚህ መካከል የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ አንዱ ነው። ፓርኩ ሀገሪቱ ካሏት ብሔራዊ ፓርኮች በቆዳ ስፋቱ ትልቁ ሲሆን፤ በውስጡ የያዛቸው ሀብቶች በጣም በርካታ... Read more »

የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ያጎለበተው ቀን

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ላለፉት 18 ዓመታት በደማቅ ሥነሥርዓት ሲከበር ቆይቶ ዘንድሮ ላይ ደርሰዋል፡፡ ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ ዛሬ በደቡብ ሕዝቦች ክልሏ አርባምንጭ ከተማ በደማቅ ሥነሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ አርባ ምንጭ ለበዓሉ ስታደርግ... Read more »

 የሀዋሳ ከተማን የቱሪስት ፍሰት በእጥፍ መጨመር የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች

የከተማዋ ትልቁና የቱሪስቶቿ አይኖች ማረፊያ ሐይቋ ነው:: ስያሜዋን ያገኘችውም ከዚሁ ከሐይቋ ሲሆን፣ በሐይቁ ዳርቻዎች የሚገኙና የሚከናወኑ የተለያዩ ተግባሮችም ሌሎች መገለጫዎቿ ናቸው:: አዎን ሀዋሳ ከተማን አለ ሀዋሳ ሐይቅ ማንሳት አይቻልም፤ የዓሣ ገበያዋ፣ የጉዱማሌ... Read more »

 ‹ይቻላል› በተግባር የተገለጠበት ውብ መንደር

በአስር ዓመቱ ሀገራዊ የልማት እቅድ ትኩረት ከተሰጣቸውና የምጣኔ ሀብት ምሰሶ ተደርገው ከተለዩ ዘርፎች መካከል አንዱ ቱሪዝም ነው። ኢትዮጵያ ካላት እምቅ የቱሪዝም ሀብት አንፃር ዘርፉ ትኩረት ከተሰጣቸው የምጣኔ ሀብት ዘርፎች መካከል አንዱ መሆኑ... Read more »

የቱሪዝም ምርት አቅራቢዎች – ኢኮኖሚያዊ አቅምን የማሳደግ ድርሻ

ኢትዮጵያ ቱሪዝም ለሀገር የሚያበረክተውን ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ለመለካት እንዲቻል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት (Tourism Satellite Account) ሥርዓት በቅርቡ ዘርግታ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል፡፡ በዚህም ቱሪዝም ለአጠቃላይ የምርት እድገት 2 ነጥብ 7 በመቶ፣ ለሥራ ፈጠራ 3... Read more »

ወራትን የተሻገረ ሙሽርነት በጋሞ ዱቡሻ  ሶፌ ባሕላዊ ሥርዓት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀገራት ለሀገር በቀል እውቀት፣ ባሕል፣ እና ማንነት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ለአንድ ሀገር ዘለቄታዊ እድገት እና የተሻለ ሽግግር አዋጪ ሆኖ የተገኘው ከራስ ማንነት እና ልምምድ ላይ የተነሳ፣ እሱንም... Read more »

 የሚኒስቴሩንና የማህበራቱን በጋራ የመሥራት ፍላጎት ያመላከቱ መድረኮች

በቅርቡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ የሥራ ርክክብ ካደረጉ በኋላ መደበኛ ሥራቸውን መጀመራቸው የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ክፍሉ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቹ አሳውቋል። ሚኒስትሯ ከሰሞኑ ደግሞ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ከሚሰሩ ማህበራት... Read more »

 የቱሪስት ፍሰቱን ለማሳደግ ሌላኛው መላ

ቱሪዝም የበርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎን የሚጠይቅ ዘርፍ ነው። በዓለማችን ካሉ ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የስራ እድል በመፍጠር ረገድም ወደር አይገኝለትም። ከአለም ሰራተኞች 10 በመቶ የሚሆኑት በቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው። በዚህ መነሻ መንግስት፣ የግሉ... Read more »