
ኤርትራ ውስጥ አስመራ ላይ የተወለደው ዳንኤል በርሔ፤ እንደልጆች ቦርቆ በእናት እና በአባት እንክብካቤ ለማደግ አልታደለም:: ከእናቱ ተኪኤን አፅበሃ ጋር በመቀሌ ከተማ ሕይወቱን ሲገፋ፤ አባቱ በርሔ ስዩም ልጅን ለማሳደግም ሆነ ሚስትን ለማስተዳደር ያለባቸውን... Read more »

ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መሠረት የጣለችው ከዓድዋ ጦርነት ጀምሮ ነው:: የጦርነቱ ውጤት ጥቁር ሕዝብ በጎራዴ ተዋግቶ ነፃነትን፣ ክብርን ማስመለስ፣ የራስ የሆነውን ሀብትንና መኖሪያ ሀገርን ማስከበር ይቻላል የሚለው መንፈስ እንዲሠራጭ አድርጓል:: ቢጫውም፣ ነጩም፣... Read more »

የልጅነት አቀበቶች… የተወለዱት አዲስ አበባ፣ መሀል ሰንጋተራ ነው፡፡ እናታቸውን እንጂ ወላጅ አባታቸውን በአካል አያውቋቸውም፡፡ አባት በሞት የተለዩት ገና ጨቅላ ሳሉ ነበር፡፡ እናት ከባላቸው ሞት በኋላ ልጃቸውን ለማሳደግ ጎንበስ ቀና ማለት ያዙ፡፡ የእናትነት... Read more »

በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የጂኦግራፊ ፅንሰ ሀሳብ የአካባቢ ውሳኔ (Environmental determinism) የሚባል ነበር፡፡ አካባቢ (ተፈጥሮ) የሰውን ልጅ ሕይወት ሲቆጣጠር ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ደግሞ አካባቢን መቆጣጠር (Environmental Possibilism) ይባል ነበር፡፡... Read more »

ጊዜው የዲጂታል ዘመን ነው:: ‹‹ዓለም በእጃችን ላይ ናት፣ አንድ መንደር ሆናለች›› አይነት አባባሎች እየተለመዱ መጥተዋል:: በዚህ ዘመን ሰዎች ኑሯቸውን የሚያቀሉበት፤ የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በቀላሉ የሚያገኙበት፤ ለትምህርት እና ለሥራም ጭምር ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙበት ሆኗል:: ወቅቱም... Read more »

በዚህ ዓለም ራስን ማወቅ የሚያክል አቋራጭ መንገድ የለም:: ራስህን ስታውቅ ፍፁም የሚያስቀና ሰው ትሆናለህ:: ራሱን የሚያውቅ ሰው ለምን እንደተፈጠረ፣ ለምን እንደሚማር፣ ለምን እንደሚሠራ ያውቃል:: ማንን ጓደኛ፣ ማንን ፍቅረኛ፣ ማንን የትዳር አጋር ማድረግ... Read more »

በርካቶች ስለሰላም ያላቸው እሳቤ ትርጓሜው ኃያል ነው:: ሰላምን ያለ አንዳች ማወላወል በበጎነት ይገልጹታል:: ያለምንም ጥርጣሬ ግምቱን ያጐሉታል:: ማንም ቢሆን ከሰላም ይልቅ ጦርነትን አይመርጥም:: መቼም ቢሆን በሰላም ውሎ ማደርን፣ በቸር ወጥቶ መግባትን ይሻል::... Read more »

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የሚታዩ መሠረታዊ ለውጦች የሀገሪቱን የቆዩ የፖለቲካ ስብራቶችን ከማከም እና ከመጠገን ባለፈ፣ እንደ ሀገር አዲስ የፖለቲካ ባህል በመፍጠር የሀገሪቱን ነገዎች እና የመጪ ትውልዶችን ዕጣ ፈንታ ብሩህ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ከገበሬው ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ኢንተርፕራይዝ በውጭ ሀገራት የሚለሙ መተግበሪያዎችን በሀገር ውስጥ መተካት እንደሚያስችል ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ አስታወቀ። ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ከገበሬው ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የተሰኘ የተለያዩ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ የሚያስችል ኢንትርፕራይዝን በይፋ አስተዋውቋል።... Read more »

አዲስ አበባ፡- አውደርእዩ ኢትዮጵያ የራሷን ብቻ ሳይሆን የጥቁር ሕዝቦችን ጥቅም ለማስጠበቅ የሄደችበትን ርቀት ያሳየ መሆኑን ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው ገለጹ፡፡ ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ... Read more »