
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን እንደ ስሟ ውብና አበባ ለማድረግ እያከናወናቸው ከሚገኙ ተግባሮች መካከል የኮሪዶር ልማት ተጠቃሹ ነው:: በኮሪዶር ልማቱ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ፣ ለጎብኚዎቿ፣ ለሥራ፣ ወዘተ፣ ምቹ ለማድረግ የከተማዋን ገጽታ ለመገንባት እየተሠራ ይገኛል::... Read more »

ከተማና ከተሜነት አይቀሬዎች ስለመሆናቸው፣ ከተሞች የኢንዱስትሪና የኢኮኖሚ ማዕከላት እየሆኑ እንደሚመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች አብክረው ያስገነዝባሉ። ለእዚህ በቂ ዝግጅት አርጎ መሥራት እንደሚገባም ይመክራሉ። በፕላን ላይ የተመሰረቱ ከተሞችን መገንባት፣ ለእዚህም የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶችን ማሟላት እንዲሁም... Read more »

ካዛንቺስ በኮሪዶርና መልሶ ልማቱ ተሞሽራለች፤ የሰሞኑም ዜና ይኸው ሆኗል። የትናንቷ ካዛንቺስ ታሪክ መሆኗን የዛሬዋና የወደፊቷ ካዛንቺስ ደግሞ በኮሪዶር ልማቱ አምራ ደምቃ ታይታለች። ካዛንቺስ በብዙ መንገድ ለውጥ አሳይታለች። ከግቢ ገብርኤል ማዞሪያ ጀምሮ ከመናሃሪያ... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፉን በማላቅ በሀገራዊ ኢኮኖሚ ላይ ድርሻውን እንዲወጣ ለማድረግ በመንግሥት በኩል ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። ዘርፉን የሚያሠሩ የሕግ ማሕቀፎችን በማውጣት፣ በዘርፉ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች ላይ ከዘርፉ ባለድርሻዎች ጋር በመምከር ይሠራል፡፡ ዘርፉ በጥራት በኩል... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማን መስፋፋትና እድገት ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ፍላጎቱም በየጊዜው ሲጨምር፣ ይህን ፍላጎት ለመመለስም እንዲሁ የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ኖረዋል:: ከተማ አስተዳደሩ በተለይ በብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት በኩል ዘመኑን የዋጁ አውቶብሶችን ከውጭ በማስመጣት፣ በሀገር... Read more »

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የግንባታው መሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ከመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል። ለሰማይ ምድሩ የከበዱ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን ጭምር ተቋቁሞ የማይቻል የሚመስሉ ችግሮችን ተሻግሯል። ግድቡ በወቅቱ በአምስት... Read more »

ከአዲስ አበባ – አሶሳ – ጉባ 900 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ በእያንዳንዱ ሰው ልብ እና አእምሮ ውስጥ ታትሞ የሚገኝ የሜጋ ፕሮጀክታችን አንዱ የሆነው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ... Read more »

– አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የዛሬው ቀን ታላቅ ነው። ግንባታው ተጠናቆ ም ረቃው ሊካሄድ እየተጠበቀ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 14ኛ ዓመት እንዲሁም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ/ዶ/ር/ የሚመራው... Read more »

ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ዞር ዞር ብሎ የተለያዩ አካባቢዎችን የቃኘ ሰው የት ሰፈር እንዳለ ለማወቅ ትንሽ ይቸገራል። በደረሰበት ቦታ ቆም ብሎ እዚህ ጋር የነበረው ምን ነበር ? ብሎ ለመጠየቅም ይገደዳል፤ የሚያየው እንደ... Read more »

በአገሪቷ ከከተማዎች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር ከፍተኛ ለውጥ ማሳየት ጋር ተያይዞ በአካባቢው ላይ የሚፈጠሩ ጫናዎች እየበዙ መጥተዋል። በተለይ ደረቅ ቆሻሻ በአካባቢ እና በሰዎች ደህንነትና ጤና ላይ እያስከተለ ያለው ተፅእኖ እየበዛ መምጣቱን... Read more »