ተማሪው “ተማር ልጄ” የሚለውን የወላጅ ምክር ተግባራዊ አድርጎ ላለፉት በርካታ ዓመታት ተማሪ ሆኗል:: በሂደቱም ፊደል ቆጥሯል፤ ሆኖም የትምህርት ሥርዓታችን አስተማሪ መናገር ተማሪ ማድመጥ ላይ ተወስኖ ቆይቷል:: በዚህም አብዛኛው ተማሪ ችግሮችን ከመለየትና ከመዘርዘር... Read more »
ተጓዳኝ ትምህርት የመደበኛ ትምህርቱ አካል ነው የሚለው አያከራክርም። መደበኛ ትምህርቱም ያለ ተጓዳኝ ትምህርት ድጋፍ ልክ አይመጣም። በመሆኑም ሁለቱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ የመሆናቸው ጉዳይ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም። ችግሩ ሁለቱ ተነጣጥለው ከታዩና አንዱን... Read more »
በንጉሡ “የሥነ-ጥበብ ሚኒስቴር” በሚል ስያሜ ተጀምሮ፤ ወደ “የትምህርትና ሥነ-ጥበብ ሚኒስቴር” ተስፋፍቶ፤ በደርግ ሥርአት ወደ “ትምህርት ሚኒስቴር” ተቀይሮ እዚህ የደረሰ አንጋፋ መስሪያ ቤት ሲሆን፤ የሀገሪቱን ሥርአተ ትምህርት በበላይነት እንዲመራ ሥልጣን የተሰጠው ብሔራዊ ተቋም... Read more »
የሠላም እጦትን እንደ አንድ መሠረታዊ ችግር ወስደን፣ “ሠላም ከሌለ ትምህርት የለም” ብለን ብንነሳ “ኧረ ሁሉም ነገር የለም” የሚል ተጨማሪና አጎልባች አስተያየት መነሳቱ የሚጠበቅ ነው። ምክንያቱም ሠላም ከሌለ ምንም ስለሌለ ማለት ነው። ነገር... Read more »
በትምህርት ዓለም ያለፈ ሁሉ ስለ “ሳይንስ” ትምህርት ሲነሳ ሁሉም የየራሱ የሆኑ ትዝታዎች አሉት። ትዝታዎቹ ምንም ይሁኑ ምን ግን ምንጫቸውም ሆነ ምክንያታቸው ሳይንስን ከመጥላት የመነጨ እንደማይሆን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል። በተለይ በአሁኑ፣ በዚህ ሳይንስ... Read more »
በ″አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ″ ሥርዓት ስብራትና ውልቃት ከደረሰባቸው የትምህርት አንጓዎች አንዱ የቋንቋ ትምህርት ነው። ″አዲስ″ (ከሱ በፊት የነበረውን ያረጀ፣ ያፈጀ፣ ለትምህርት ጥራት ብዙም አስተዋፅዖ የማያደርግ ወዘተ ለማለት ነው) በዚህ ሥርዓት ወደ ዳር ተገፍተው... Read more »
የትምህርት እርከኖች የመለያየታቸውን ያህል የትምህርት ፕሮግራሞችም ተመሳሳይ አይደሉም። የትምህርት ደረጃዎች አንድ እንዳልሆኑት ሁሉ የትምህርት አይነቶችም ልዩ ልዩ ናቸው። የትምህርት ተቋማትም እንደዛው የተለያዩ ናቸው። እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመሀል... Read more »
ነገሩ «ሳይደግስ አይጣላም» ይመስላል። ባይሆን ኖሮ በአንዱ በኩል ሲያጋድል በአንደኛው ባልተቃናም ነበር። የዚህ ጽሑፍ መነሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው፤ መነሻ እድሜውን በ1923 ዓ.ም ያደረገው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ... Read more »
የሆድ ነገር ሆድ እንደሚቆርጠው ሁሉ፤ የትምህርት ነገርም ያው ነው። ሆድ ባይቆርጥ እንኳን እራስ ያዞራል፤ ህሊናን ያጦዛል። በተለይ ወደ እኛ ሀገር ሲመጣ በመንግሥታት መለዋወጥ ቁጥር ስር ነቀላዊ ለውጥ የሚካሄድበት የትምህርቱ ዘርፍ አየር ለመሳብ... Read more »
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ራስ-ገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሳኔው አካዳሚያዊ እና አስተዳደራዊ ነፃነቱ ተጠብቆ መንቀሳቀስ እንዲችል፣ በትምህርት ዘርፍ ለተጀመረው የሪፎርም እንቅስቃሴ ፈር ቀዳጅ ሆኖ እንዲወጣ ዕድል ይፈጥርለታል ተብሎ እንደነበር ይታወሳል።... Read more »