
የስፖርቱ ዓለም አውራ የውድድር መድረክ የሆነውን ኦሊምፒክ የሚመራው ዓለም አቀፍ ተቋም አንድ ክፍለ ዘመን በተሻገረ ታሪኩ ሰሞኑን አዲስ ነገር አስተናግዷል። ዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካዊት ሴት ፕሬዚዳንት ለመመራት አዲስ... Read more »

እርሳቸው የ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ክስተት ናቸው። 20ኛው ክፍለ ዘመን ሲገባ (1901 ዓ.ም) የ10 ዓመት ታዳጊ ናቸው። ከዚህ ዕድሜ በኋላ ትምህርት የጀመሩበትና ነገሮችን በመኖር እና ማስታወሻ በመያዝ የሰነዷቸው ናቸው። 20ኛው ክፍለ ዘመንን... Read more »

“መቼ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው? ድምጿን የምንሰማው?” የእርሷን ሙዚቃ ያጣጣሙ ሁሉ ዘወትር የሚሉት ይህንን ነው። ብዙዎች ያንን መረዋ ድምጽ፣ የአዕዋፍ ዝማሬ የመሰለውን ዜማ ለመስማት ናፍቀዋል። እንደ ሰሊሆም ወንዝ ልብን የሚያረሰርሱትን፣ እንደ... Read more »

በአውሮፓ እግር ኳስ የገነነ ስም ካላቸው ቡድኖች መካከል የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አንዱ ሲሆን፤ የዘር ሀረጋቸው ከአፍሪካ የሚመዘዝ ተጫዋቾች ቁጥር ሚዛኑን ይደፋል፡፡ ለአብነት ያህል ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በአውሮፓ ዋንጫ ተሳታፊ ከነበረው ቡድን 14ቱ... Read more »

ቡና ኢትዮጵያውያን በጋራ የሚጠጡት የአብሮነታቸው መገለጫ ነው:: ‹‹ነው አልኩ እንዴ?›› የለም የለም አሁን እንኳን ነበር ማለት ሳይሻል አይቀርም:: ምክንያቱም ከጎረቤት ጋር ቡና መጠጣት፣ ማህበራዊ ግንኙነትን ማጣጣምና ለማህበራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሔ ማምጣትኮ ድሮ... Read more »

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተለያዩ ርቀቶች በጅማ ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ያካሂዳል። ለመጀመሪያ ጊዜ በጅማ ከተማ እሁድ፤ መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሚካሄደው “የኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ሩጫ በጅማ” ውድድር ምዝገባ መጀመሩም... Read more »
ከተመሠረተ ጥቂት ዓመታትን ያስቆጠረው የሸገር ከተማ ስፖርት ክለብ በተለያዩ ሀገር አቀፍ ውድድሮች ስኬታማ እየሆነ ይገኛል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይም በአትሌቲክስ ሀገር አቀፍ ውድድሮች ነባሮቹን ክለቦች እየተፎካከረ የተለያዩ ስኬቶችን ማስመዝገብ የቻለው ሸገር ከተማ... Read more »

ኩሎ ጥበብ ኩሎ ስሜት እሷን ተከትሎ በአረም ባጋም ተንደባሎ ይመለሳል ሚስጥር አዝሎ። ድንበር አልባ ንዝር ምጥቀት በአንድ አፍታ ህቡ ውስጠት ኩለው በምናብ ቢያኳኩሏት ረቂቅ ደቂቅ ሙዚቃ ናት። ያልናት ስንኝ ገሀድ ገልጣ መጠን... Read more »

በቻይና ናንጂንግ ከተማ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ከታዩ ድንቅ አጨራረሶች መካከል የወንዶች 3ሺ ሜትር የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ነው። በፓሪስ ኦሊምፒክ የ10ሺ ሜትር ብር ሜዳሊያ አሸናፊ ከ5ሺ ሜትር አሸናፊው ባገናኘው ውድድር የመጨረሻ... Read more »

ትምህርት ቤቶች የውጤታማ ስፖርተኞች ምንጭ መሆናቸው ይታመናል። ታዳጊዎች ለስፖርት እንዳላቸው ዝንባሌ በትኩረት ቢሠራባቸው በሂደት ሀገርን ማስጠራት የሚችሉ ስፖርተኞች እንደሚሆኑ የተለያዩ ሀገራት ተሞክሮዎችም ያሳያሉ። ከዚያም ባለፈ ታዳጊዎችን በስፖርት እንዲሳተፉ ማድረግ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁ ከማድረግ... Read more »