
“ቤት ሳጥብ፣ ሳጸዳ ጡቴና እንባዬ እኩል እየፈሰሰ ከውሃው ጋር እወለውለው ነበር፤ እጣ ክፍሌ ሳይሆን አይቀርም አይለፍልሽ የተባልኩ ይመስል ከልጅነት እስከ ዕውቀት የመከራ ካባ ስደርብ ነው የኖርኩት” አለችኝ ። የዛሬ እንግዳዬ ጸሃይ በቀለ።... Read more »
በፍቅር እስከመቃብር መጽሐፍ ውስጥ ሰብለ ወንጌልና ሀብትሽ ይመር ጨዋታ ይዘዋል። በዛብህ እጇን ይዞ ሲያስተምራት ይቆነጥጣት እንደሆነ፣ ሰብለን አንቺ በማለቱ ፊታውራሪ መሸሻ ተቆጥተውት አኩርፎ ሲቀር በናፍቆት ሰበብ ሆዷን ባር ባር ይላት እንደሆነ ሀብትሽ... Read more »

ሰማይና ምድር የጨለማ ካባ በመደረብ አፍ ለአፍ ገጥመው ሲንሾካሾኩ ካፒቴን ሙሉ አሰፋ የሹፍርና ግዴታዋን ለማድረስ ከመገናኛ ወደ ለገጣፎ ሚሽን ተሳፋሪ ጭና እየተጓዘች ነው። የአልኮሉ ሽታ እየተነፈገ ምቾት ቢነሳትም የተላበሰችው ሙያ ትዕግስትን የሚጠይቅ... Read more »

ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ አይባ ኒባ መንደር አባቷን ቄስ ደገፋው ከበደንና እናቷን ወይዘሮ እንዳሻሽ አለነን በ1978 ዓ.ም በወርሃ የካቲት ከበቡሽ ደገፋውን አገላገለቻቸው። ስምንት ዓመት ሲሆናት “ልጃችሁን ለልጃችን” ተባሉና በማደጎ ሊሰጧት ፈቅደው... Read more »

“ሊቀ ሕሩያን በላይ መኮንን በ2006 ዓ.ም “ጥቁሩ ቅመም” በሚል ርዕስ ለንባብ ካበቁት ልቦለድ መጽሃፍ የመታሰቢያነት ገጹ ላይ የሰፈረው ሃሳብ እኔነቴን አበጅቶታል” ይላል የዛሬ እንግዳዬ ማዕበል እንዳሻው፤ እኔም የትናንት ኑረቱን፣ የዛሬ ሕይወቱንና የነገ... Read more »

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የሕይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

“እናቶች እንጀራ ለመጋገር ሰምቶ እሺ ያለውን ምጣድ ያሰሱበትን ጨርቅ ከገላው የቀረውን እሳት ለማጥፋት በእግራቸው ከመሬቱ ጋር ያሹታል፤ እኔንም ሕይወት በኑሮ ሽክርክሪት እንደዚህ ነው ያሸችኝ” አለ የሽዋስ ሚሊዮን ያለፉት አርባ ሶስት ዓመታትን በምናቡ... Read more »

የብዕር ትሩፋቴን የሚያነቃቁ አንባቢዎቼን፤ ጽሑፌን የሚጠብቁ አለቆቼን በምናቤ እያሰብኩ ሃሳብ ሳምጥ፤ በብዕር ወረቀት ማረስ ቁምነገርነቱ ተሰውሮብኝ በመጠበብ ላይ እንዳለሁ ስልኬ አቃጨለ። የሜትር ታክሲ ሹፌሩ ወዳጄ ይርጋ የኋላው ነው። “ለጋዜጣ የሚሆንህ ማለፊያ ወግ... Read more »

እንደመነሻ… የዳውሮው ተወላጅ በራና በላንጎ ብርቱ ጎልማሳ ነው። ቤት ትዳሩን ለማጽናት አይሰራው፣ አይሞክረው የለም። ሚስቱን አክባሪ ልጆቹን ወዳድ ነውና ሌት ተቀን በሥራ መትጋት ብርቁ ሆኖ አያውቅም ፡፡ በራና ግዜው በጋ ሲሆን እጆቹ... Read more »

ከአባቷ ዲያቆን ተክለማርያም ከእናቷ ከወይዘሮ ገበያነሽ አሰፋ በ1974 ዓ.ም በወርሃ መጋቢት ለቤቱ የመጀመሪያ ልጅ የሆነችው ሴት ልጅ ተወለደች። ጥንዶቹ ጎጆ ከቀለሱ ስምንት ዓመት በኋላ ‹‹አይወልዱም መሃን ናቸው›› እየተባሉ በሚታሙበት ጊዜ ወደዚህች ዓለም... Read more »