የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

“ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል” – አቶ ኃይሉ አዱኛ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አቅሞችን አስተባብሮ መጠቀም ያስፈልጋል

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ኢኮኖሚያቸውን የማሳደግ እቅድ

የተባበሩት አረብ አሚሬቶች በምዕራብ እስያ የምትገኝና በዚሁ ቀጠናም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ናት። በውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንትም በርካታ አልሚዎችንና ሰራተኞች በመሳብ ትታወቃለች። ለኢንቨስትመንት ምቹ በመሆኗም የበርካታ ሀገራትን ቀለብ በቀላሉ ለመሳብ ችላለች። ይህም ከሀገሬው... Read more »

ታይላንድ – ለቱሪዝም ዘርፉ ማገገሚያ አዲስ መላ

የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ወዲህ በብርቱ ከተደቆሱና እንደውም ከናካቴው አሉ እንዴ? የሚያስብል ደረጃ ላይ ከደረሱ ዘርፎች ውስጥ አንዱ ቱሪዝም ነው፡፡ ወረርሽኙ ገና እንደተከሰተ በርከት ያሉ ሀገራት የእንቅስቃሴ ገደቦችን በመጣላቸውና... Read more »

ወደ ቦታው የተመለሰው የጃፓን ኢኮኖሚ

አመት የተራዘመው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ከሰሞኑ ሲካሄድ ሰምብቶ መቋጫውን አግኝቷል። ጃፓንም ከበርካታ ሀገራት ሲደርሳባት የነበረውን ጫና ተቋቁማ ኦሎምፒኩን በስኬት አካሂዳ ደምድማለች። የአለማችን ሶስተኛዋ ግዙፍ የምጣኔ ሀብት ቁንጮ ጃፓን እንደ ኦሎምፒክ አዘጋጅነቷ በእጅ አዙር... Read more »

የህዝብ ቁጥር መጨመር የቀጣናው ኢኮኖሚ ተስፋና ስጋት

ከሰሀራ በታች ያለው የአፍሪካ ቀጣና በደቡባዊ ሰሃራ ያሉትን ሁሉንም የአፍሪካ ሀገራት ያካትታል። በዚሁ ቀጣና ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ ህዝቦች እንደሚገኙም እ.ኤ.አ በ2019 በወጡ መረጃዎች ተረጋግጧል። ኢትዮጵያም በዚሁ ቀጣና ውስጥ የምትገኝ... Read more »

ከኩምታሬ የተላቀቀው የቀጠናው ኢኮኖሚ

ዩሮ ዞን አስራ ዘጠኝ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራትን በዩሮ የጋራ መገበያያ ገንዘብ ያቀፈ ቀጠና ነው። ቀጠናውም አውስትራሊያ፣ ቤልጂየም፣ ቆጵሮስ፣ ኢስቶኒያ፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ግሪክ፣ አየርላንድ፣ ጣልያን፣ ላቲቪያ፣ ሊቱኒያ፣ ሉክዘምበርግ፣ ማልታ፣ ኔዘርላንድ፣ ፖርቹጋል፣... Read more »