
በመላ ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች የርኅራሄ፤ የደግነት፤ የመረዳዳት እና የፍቅር ወር የሆነውን የሮመዳንን የፆም ጊዜ ሲጨርሱ የዒድ በዓል ቦታውን ይረከባል። ዒድ የሮመዳን ፆም የፍቺ በዓል ነው። ዒድ አልፈጥር ሙስሊሞች ለአንድ ወር ያህል በትጋት... Read more »

የትግራይ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታም ሆነ ፣ ሀገረ መንግሥቱን በማጽናት ሂደት ውስጥ ትልቅ አበርክቶ ያለው ሕዝብ ነው። ለሀገር ፍቅር ያለው ስሜት ፤ ለፍትህ እና ለነጻነት ያለው ቀናኢነትም ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተለየ... Read more »

ዓለማችን አሁን ላይ ለደረሰችበት ሁለንተናዊ እድገት የፈጠራ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው የማይተካ አስተዋጽኦ ነበራቸው ፤ አላቸውም ። በቀጣይም የሰው ልጅን ሆነ የዓለማችንን እጣ ፈንታ በመተለም ሂደት ውስጥ የፈጠራ ሰዎች እና ሥራዎቻቸው ወሳኝ አቅሞች... Read more »

የትግራይ ክልል ሰላም እና ልማት ከሁሉም በላይ የትግራይ ሕዝብ ጉዳይ ነው ። በጉዳዩ ዙሪያ የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ የምወክል እኔ እና እኔ ብቻ ነኝ ፤ ከኔ በላይ ለአሳር ብሎ ማሰብ ሆነ አደባባይ... Read more »

ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶርያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን መሠረት አድርጎ ሉዓላዊነትን፣ የግዛት አንድነትን እና ብሄራዊ ጥቅምን ባከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል፡፡... Read more »

የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የሕዝቦች ትስስርና ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ሥነልቦናዊ ጉድኝቱ እጅጉን ከፍ ያለ ነው። ለምሳሌ፣ በኢትዮጵያ እና አጎራባች ሀገራት መካከል ያለውን ትስስር መመልከት ይቻላል። ኢትዮጵያ በሰሜኑ ከኤርትራ ትዋሰናለች፤... Read more »

የኢኮኖሚ ስብራት ዛሬ ላይ የተፈጠረ ሳይሆን ዓመታትን ያስቆጠረ፤ ከመጣንባቸው አስቸጋሪ ውጦ ውረዶች ጋር የተቆራኘ ነው። ከአንድ የመንግሥት ስርዓት ጋር የተሳሳረ ሳይሆን ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት፤ ድንገትም ከዚያም በፊት ጀምሮ የተስተዋለ፤ በደርግ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ባለፈው ሰሞን የምሥራቅ ሐረርጌ አካባቢዎችን፣ ሐረር እና ድሬዳዋ ከተማን ጎብኝተዋል፡፡ ቀደም ሲልም በምዕራብ ሸዋ የአምቦ ከተማን እና የመከላከያ ኢንዱስትሪዎችን እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ በባሕር... Read more »

ሀገራችን የረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ግንባታ ታሪክ ባለቤት ነች። በነዚህ ረጅም ዘመናት ውስጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም ከመኖር ባለፈ፤ በየትኛውም ሀገር ላይ ጦርነት አውጃ፣ ነጋሪት አስጎስማ እና ሰራዊት አሰልፋ ወደ ግጭት የገባችበት... Read more »

ፖለቲካ ሳይንስ ነው። ሳይንስ ደግሞ በማስረጃ እና በመረጃ ላይ የተመሠረተ በመርሕ እና በሀሳብ ልዕልና የሚመራ ነው። ይነስም ይብዛም የሕዝብን ፍላጎት እና የመሆን መሻት ታሳቢ የሚያደርግ፤ ለዚህም የሚገዛ ነው። ከዚህ ውጪ ያለ የፖለቲካ... Read more »