አዝጋሚው የኤቲኤም (ፈክሳ) አገልግሎት

ኤቲኤም የባንኮች ፈጣን የክፍያ ሳጥን ምህፃረ ቃል ነው:: እኛ አዳዲስ ዕቃዎች ሲመረቱ ዕቃዎቹም ሲገቡ ዕቃዎች ባናመርትም ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡት እቃዎች የፈረንጆችን ስም መዋስ የተለመደ ነው:: ሆኖም እንዳለ ከመጠቀም ወደራሳችን አምጥተን ብንጠቀም... Read more »

ባንኮቻችን ድሀውን የሚመለከቱት መቼ ይሆን ?

ባንኮኒ ሰው ገንዘቡን እየረጨ፣ መጠጡን እየተጎነጨ፣ ዓለሙን እየቀጨ በምጣኔም በሉት በጤና ራሱን እያቀጨጨ የሚስተናግደበት ‹አደባባይ› ይሉታል:: በተቃራኒው ባንኮ ሰዎች ቆጥበው ሰው የሚሆኑበት እና ራሳቸውን የሚያሻሽሉበት የፋይናንስ ዘርፍ ነው:: ስለዚህም በሰው ልጅ ሕይወት... Read more »

 አይ መርካቶ !

መርካቶ በአፍሪካ ትልቁ ክፍት ገበያ ነው:: በየዕለቱም ከፍተኛ የሆነ ግብይት የሚካሄድበት እና በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የሚዘዋወርበት ስፍራ ነው:: መርካቶ ከአካባቢው አልፎ ለሀገሪቱም ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የማይተካ ሚና የሚጫወት ሲሆን በአካባቢው ያለው ሕጋዊም ሕገወጥ... Read more »

 የባሕል ሕክምና ታካሚዎች

ዘውዴ መታፈሪያ በጠና ታሟል፤ መቀመጥ አቅቶታል። በሽታው ብዙ ከመቀመጥ እና በቂ ውሃ ካለማግኘት ጋር ተያይዞ የሚመጣው የኪንታሮት በሽታ ነው። ድርቀትን ተከትሎ የመጣበት ይኸው በሽታ እያሠቃየው ይገኛል። ገብረየስ ገብረማሪያም ይህቺን ሕመም በደንብ ያውቃታል።... Read more »

 ኢትዮጵያ የምትሻው ሰላምንና ወንድማማችነትን ነው

የሰው ልጅ ከራሱ አልፎ ፍቅርን ፣ወንድማማችነትን እነ ሰላምን ከእንስሳት መማር ይችላል። ለመማር የፈለገ ማለቴ ነው። በተለይም ለሰው ልጆች አብሮ ለመኖር እና ኑሮንም በደስታ ለማሳለፍ ሰላም የማይተካ ሚና አለው። ሰላም ሁሉም ነገር ማጠንጠኛ... Read more »

ኢትዮጵያን ያገለለ ውይይት ውጤቱ የዜሮ ድምር ነው

የኢትዮጵያን እድገትም ሆነ ውድቀት የሚወስኑ ሁለት ዋነኛ ጉዳዮች አሉ፡፡ አንደኛው በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ገድቦ ኃይል ማመንጨት አንዱ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የባህር በር ጉዳይ ነው፡፡ሁለቱን በተናጥል እንመልከታቸው፡፡ በዓለም ላይ ወደ 276 የሚጠጉ... Read more »

መንግስት ኃላፊነቱን እየተወጣ  ግዴታዎችን ይጠይቅ

በአዲስ አበባ ከተማ ከሚታዩ ችግሮች ውስጥ የመኖሪያ ቤት እጥረት አንዱና ዋነኛው ነው። የከተማዋ ሕዝብ ቁጥር በውልደት መጨመር እና ከተለያዩ አካባቢዎች በሚደረግ ፍልሰት የአዲስ አበባ ነዋሪ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጨመር ላይ ይገኛል።... Read more »

የመንግሥት ተቋማት የኑሮ ውድነቱን ለምን ያባብሳሉ?

ኢትዮጵያም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሚታረስ የእርሻ መሬትና በግብርና ምርት ቀዳሚ ሀገር ናት። ሆኖም በተቃራኒው የግብርና ምርቶችና ሌሎች መሰረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ካለባቸውና ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ከሚታይባቸው ሀገራትም አንዷ ናት። በአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣምና... Read more »

 ባጎረሰ የተነከሰ እጅ

ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ ነግሳ በቆየችባቸው ወቅቶች የበርካታ ወደቦች ባለቤት ነበረች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ በዋነኝነት አዶሊስ፤ ምጽዋ፤ አሰብ፤ ዘይላ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ዘይላ ሶማሊያ እንደ ሀገር ከመፈጠሯ በፊት ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት የባህር በር የነበረና ከዛግዌ... Read more »

 ክፉ ጎረቤት……

ኢትዮጵያ የቀጠናውን ሀገራት ከማስተሳሰር ጎን ለጎን በአካባቢው ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የበኩሏን ጥረት የምታደርግ ሀገር ነች። በጎረቤት ሀገራት የሚነሱ አለመግባባቶች ቶሎ እንዲፈቱና ሀገራቱ በፍጥነት ፊታቸውን ወደ ልማት እንዲያዞሩ በማድረግ ረገድ ኢትዮጵያ እየተጫወተች... Read more »