
ድንቁን ፍጡር የሰውን ልጅ ለማንበብ እይታው ያልተንሸዋረረ ምሉዕ መነጽር፣ ዓለምን ማሰሻ፣ ተፈጥሮን መፈተሻ፣ ራስ ማያ መስታወት ነው ጋዜጠኝነት። መጻሕፍትን በሕይወት ለመተርጎም የሚያስችለው ከፀሐፊው ይልቅ ለአንባቢው የመረዳት አቅም ነው፤ እኔም የሰማኋቸውን ጩኸቶች ብሶታቸውን... Read more »

ከተማዋ በርካታ ተፈጥሯዊ ሀብቶች ያሏት በመሆኗ የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ ሀገር ጎብኚዎችን በየቀኑ ታስተናግዳለች። ታዲያ ተፈጥሯዊ ሥፍራዎች አልያም የቱሪስት መስህቦች ብቻቸውን ቱሪስቶች የሚመርጧቸው ላይሆኑ ይችላሉ። በመሆኑም የቱሪስት መስህብ በሚገኙባቸው ሥፍራዎች ላይ ለጎብኚዎች... Read more »
“ቁምነገሩ ሠርቶ ብዙ ማግኘት ሳይሆን ያገኙትን ጥቂት ገንዘብም ቢሆን በአግባቡ መጠቀም መቻል ነው” ይላል ወጣት ቤዛ መለሰ። ይህስ እንደምን ያለ ትህትና ነው ከውርደት ውስጥ ክብረትን ከዝቅታ ውስጥ ከፍታን መታደል? ጫማ ከመጥረግ ተነስቶ... Read more »

ርዕሱን ስታነቡ ሳትገረሙ አልቀራችሁም። እኔም ነገሩ አስደንቆኝ እና ጥያቄም ፈጥሮብኝ ድምጻዊ እንዳለ ስጦታው ምን አስበህ ነው አልኩት። ያልተለመደ በመሆኑ በማሕበረሰቡ ዘንድ የሚኖረው ቅቡልነት አላሳሰበህም ወይ? የሚል ጥያቄ በማከል ሃሳቡን በዝርዝር እንዲያጫውተኝና የቆይታችን... Read more »

ሥራ አጥነት ትልቁ የወጣቶች ፈተና ነው። ሥራ በማጣታቸው ኃይል፣ ጉልበት እና አቅም ስላላቸው ብቻ ሮጠው እንደሚያመልጡ አስበው በስርቆት፣ በግጭት እና ከጦርኝነት ጋር በተያያዙ መንገዶች ላይ ወጣትነታቸውን ካሳለፉ ያሰቡበት ለመድረስ፤ የፈለጉትን ለማግኘት ይቸገራሉ፤... Read more »

ፓን አፍሪካኒዝም መድሎ በገጠማቸው በዓለም ዙሪያ በተበተኑ አፍሪካውያን የተነሳ ነው። አሜሪካ እና ካረቢያን አካባቢ ቀኝ ግዛትን እና የባሪያ ንግድን በመቃወም መቀንቀን የጀመረው ፓን አፍሪካኒዝም፤ በዋናነት መሪ ሆነው የተንቀሳቀሱት ‹‹ ዱ ቦይስ›› እና... Read more »
የሰርኩን ነፋሻማ አየር ለመቀበል በእግሬ ሳዘግም በርከት ያሉ የጎዳና ውሾች አላፊ አግዳሚው ላይ ምክንያት እየፈለጉ ቢጮሁም አንድ የቆሎ ተማሪን ግን “ከእኛ ብታመልጥ ወገባችንን ለፍልጥ” ያሉት ይመስለኛል የያዘውን ቆመጥ ዱላ ከመጤፍ ሳይቆጥሩ እንደመዥገር... Read more »
መሐመድ ሳቢት በሀረሪ ክልል የኤረር ወረዳ የመስኖ ባለሙያ ነው። እዚያው ክልል ሶቢ ወረዳ ደከር በሚባል አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው። የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ወደ አላጌ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በማምራት... Read more »

ብዙዎች የወጣነትነት ዕድሜያቸውን ለቁምነገር ከማዋል ይልቅ በዋዛ ፈዛዛ ሲያባክኑ ይስተዋላል። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሀገራት ወደ ዩኒቨርሰቲ ገብተው ተመርቀው ሥራ አጣሁ እያሉ ማማረርና ራስን ለሥራ ዝግጁ አለማድረግ የተለመደ ጉዳይ ነው። የወጣትነት... Read more »

ከኖርኳት ኢምንት እድሜ በጨረፍታ ያገኘሁት ተሞክሮ የሕይወት ስንቅ የሞራል ትጥቅ እንዲሆናችሁ በማሰብ ከአዲስ ዘመን ወደብ የብዕር መልህቄን ጥያለሁና ዓይኖች ሁሉ ወደ ወጣቶች ዓምድ ይሁን። ልሳኔ ለዝቦ በጥበብ ቅላጼ በሥነ ጽሑፍ ሲወዛ ብሩህ... Read more »