በኢንቨስትመንት ዘርፉ ላይ ጫና አሳድረው የነበሩ ችግሮች ደረጃ በደረጃ መፍትሄ እያገኙ በመምጣታቸው በዘርፉ መነቃቃት እየታየ ስለመሆኑ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃዎች ያመለክታሉ:: በ2016 የበጀት ዓመት በብዙ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የታየውን ተስፋ ሰጭ ውጤት ለእዚህ... Read more »
ለውጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው የምርት አይነቶች መካከል የግብርና ምርት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል። በአገሪቱ የሚመረቱ የግብርና ምርቶችን በዓለም አቀፍ ገበያ ለማስተዋወቅ በርካታ ሥራዎች መሰራታቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህም ትልቅ ድርሻ ያለው የኢትዮጵያ የጥራጥሬ፣... Read more »
በሀገሪቱ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሰሩ የፈጠራ ሥራዎችን ለሕብረተሰቡ በማቅረብ ባለተሰጥኦዎች እንዲበረታቱ የሚያነሳሱ ሥራዎች በየጊዜው እየተሰሩ ይገኛሉ። የፈጠራ ስራዎቹ በተለያዩ አውደ ርዕዮች እንዲታዩና እንዲወዳደሩ የማድረጉ ሂደት ቀጥሏል። ባለፈው ሳምንትም ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው... Read more »
አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ አንስቶ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች፡፡ በመንግሥትና በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና ልማት... Read more »
ኢትዮጵያ ቱሪዝም ለሀገር የሚያበረክተውን ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ለመለካት እንዲቻል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት (Tourism Satellite Account) ሥርዓት በቅርቡ ዘርግታ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል፡፡ በዚህም ቱሪዝም ለአጠቃላይ የምርት እድገት 2 ነጥብ 7 በመቶ፣ ለሥራ ፈጠራ 3... Read more »
አዲስ አበባን ለዜጎቿ ምቹ እና ስማርት ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ ታቅዶ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ አንደኛውን ምዕራፍ በማጠናቀቅ ወደ ሁለተኛ ምዕራፍ ሥራ ተገብቷል። የኮሪደር ልማቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅጣጫ ሰጪነት... Read more »
ሥራን አሐዱ ያሉት በመምህርነት ነው፤ በዚህ ሙያም ለ19 ዓመታት አገልግለዋል:: የሕግ ትምህርት በመማር የጥብቅና ሙያን ተቀላቅለው ለ13 ዓመታት የክስ መዝገቦችን አገላብጠዋል:: አጠቃላይ ግብርና በሚል የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል:: ኑሯቸውን ለማሻሻል አጥብቀው... Read more »
በኢትዮጵያ የሚገኙ የማዕድን ሀብቶችን ለይቶ ለማወቅ የሚያስችሉ ጥናቶች ይደረጋሉ፡፡ ጥናቶቹም የትኞቹ ማዕድናት የት ቦታ፣ በምን ያህል መጠን እንደሚገኙ የሚጠቁሙ ናቸው፡፡ የማዕድኑ ምንነትና የሚገኝበት ቦታ ከታወቀ እና ከተለየ በኋላ ለኢንቨስትመንት ክፍት እንዲሆን በዘርፉ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ተወዳጅ የሆነው አረቢካ ቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር መሆኗ ይታወቃል። ቡና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ መሠረት በመሆኑ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ረገድ በመጀመሪያ ደረጃ የሚጠቀስ ነው። በቅርቡ ጠቅላይ... Read more »
ሀገሮች ለንግድ፣ ለኢንቨስትመንትና ለመሳሰሉት አገልግሎቶችን በመስጠት በኩል ያላቸውን አመቺነትና ቅልጥፍና በተመለከተ ያሉበትን ደረጃ የሚያመላክቱ መረጃዎችን አንደ ዓለም ባንክ ያሉ ተቋማት ይፋ ያደርጋሉ። የዓለም ባንክ በ2019 እ.ኤ.አ በወጣው ሪፖርት መሠረት የንግድ ሥራን ለመጀመር... Read more »