በዞኑ 47 አርሶ አደሮች በኢንቨስትመንት ዘርፍ መሰማራታቸው ተገለፀ

ወሊሶ፡-በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን 47 አርሶ አደሮች ወደኢንቨስትመንት መሸጋገራቸውን ዞኑ አስታወቀ። በገበታ ለሀገር መርሃግብር ተይዞ በመገንባት ላይ የሚገኘው የወንጪ ፕሮጀክትም ለዞኑ ዕድገት ጉልህ ድርሻ እንደሚኖረው ተጠቁሟል። የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ... Read more »

ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳው የክለቦች የፋይናንስ ቀውስ

ቦጋለ አበበ ከ1990 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አንድ ክለብ በትንሹ ከ10 እስከ 20 ሚሊዮን ብር ድረስ ወጪ እንደሚያደርግ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከዚህም ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የተጫዋቾች ክፍያ ነው።... Read more »

የዕጽዋትን ህመም መለያው – አገር በቀል መተግበሪያ

መላኩ ኤሮሴ የሰው ልጆች ህመማቸውን ለሀኪሞቻቸው የማስረዳት አቅም ታድለዋል። ታማሚዎች ማስረዳት ባይችሉ እንኳ ዘመድ ወዳጆቻቸው አስረድተውላቸው ለህመማቸው መፍትሄ እንዲገኝ ጥረት ያደርጋሉ። ዕጽዋት ግን ይህን አልታደሉም። «ደቦ ኢንጂነሪንግ» የተሰኘ አገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ... Read more »

የሩሲያ መንግስት ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ የጤና ሁኔታ

 በእስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ የነበረው ሩስያዊው ተቃዋሚ መሪ አሌክሲ ናቫልኒ በወህኒ ቤቱ ሆስፒታል ገብቷል። ባልደረቦቻቸው ግን ደህና ወሬ እንሰማለን የሚል ተስፋ የለንም በማለት በጤናቸውና ስብዕናቸው ላይ ስጋት እንዳላቸው ገልፀዋል። የሩስያ የወህኒ... Read more »

መልስ ፍለጋ

አዲሱ ገረመው ያለምክንያት ጥርሴን ብልጭ ማድረግ የዕለት ሥራዬ ነበር። ያለምክንያት ከት ብዬ እስቃለሁ ፤ የማያቋርጥ ሳቅ፤ ልክ ስቄ ስጨርስ ነፍሴ በሃሴት ስትፈነጥዝ ስጋዬ ጥያቄ ያነሳል። ለምን ትስቃለህ? ለምን ጥርስህን ትገልጣለህ? የሚሉትን የስጋዬን... Read more »

ዘመናዊ ቁማርና የወጣቶች ተጋላጭነት

ራስወርቅ ሙሉጌታ  የነገ አገር ተረካቢ የሆኑ ወጣቶችን በስነ ምግባር የታነጹ ይሆኑ ዘንድ የቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ፤ የእምነት ተቋማትና የመንግሥት ሚና ከፍተኛ ነው። ወጣቶች በለጋ ዕድሜያቸው የሚደረግላቸው እንክብካቤና ጥበቃ ለራሳቸው ጥሩ ሕይወት እንዲመሩ... Read more »

የታሪኩ ተጋሪ ሁኑ!

 ፍቅር ባለፈው ሳምንት በዚህ የእንወራወር አምድ ‹‹ዜጎችን ከምርጫ ጥላቻ መታደግ ያስፈልጋል›› በሚል ርዕስ የቀረበ ጽሑፍ አንብቤአለሁ።ጽሑፉ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ዜጎች በምርጫው ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን ካርድ በመውሰድ በኩል መቀዛቀዝ እንደሚታይባቸው በመግለጽ ለእዚህ ምክንያት... Read more »

ቭላድሚር ኢሊች ሌኒን እና የዘር ፖለቲካው ጡዘት

ግርማ መንግሥቴ በዘመነ ደርግ በ”ሶስቱ ሥላሴዎች” ስያሜ የሚጠሩትን በዘመኑ የኖረ ሳያውቃቸው (ሳያስታውሳቸው) አይቀርም። ይህ አይነቱ ታሪክና ባህል፣ ፖለቲካውንና ሃይማኖቱን በአንድ የማስተባበር፤ አስተሳስሮም ለአንድ አገራዊና ማህበራዊ ፋይዳ ሲባል ጥቅም ላይ ማዋል በራሱ እንደ... Read more »

አትፓ በምርጫ ቅድመ ዝግጅት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና መገናኛ ብዙሃን ገለልተኛ ሆነው እንዲያገለግሉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ:- በምርጫ ቅድመ ዝግጅት ላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና መገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ገለልተኛ ሆነው ህዝቡን እንዲያገለግሉ አዲስ ትውልድ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን ታፈሰ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ሀገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)  ዛሬ ለሀገር ስለሚጠቅሙ አስፈላጊ ወጣቶች እናወራለን። ሀገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች ምን አይነት እንደሆኑ እናወጋለን። እስኪ ልጠይቃችሁ ሀገራችን ናት ያልተመቸችን ወይስ እኛ ናት ያልተመቸናት? ይሄን ጥያቄ በመመለስ ቀጣዩን... Read more »