የአርሶ አደሩን የግብርና ፋይናንስ ችግር የመፍታት ጅማሮ

አገሪቱ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ብቻ ሳይሆን ግብርናውን ትራንስፎርም ለማድረግ መስራት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። ባለፈው መንግሥት ግብርናው በአጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት ውስጥ ያለው ሚና እየቀነሰ እንዲመጣ ኢንዱስትሪው የግብርናውን ሃላፊነት እንዲወስድ ለማድረግ... Read more »

አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

አስደናቂ ፍጡሯ ጥንቸል

ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ፤ ፈተና እየደረሰ ነው አይደል፤ ጥናት እንዴት ይዟችኋል? ልጆች ትምህርትና ጥናት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ በትምህርት ላይ እስካላችሁ ድረስ የግድ ማጥናት እንደሚያስፈልጋችሁ በደንብ ታውቃላችሁ አይደል? በእርግጥ ሁላችሁም ይሄን... Read more »

ለውጥና የኢትዮጵያ ሕዝብ የለውጥ ተስፋ!

አብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ ዓመት አይዘልም። ኢትዮጵያ ግን የረጅም (ሦስት ሺህ) ዘመን ታሪክ ያላት፤ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ- ነገሥታት እና ንግሥተ-ነገሥታት የተመራች ሀገር ናት። የዘውዳዊው የአገዛዝ ሥርዓት በ1967 ከተገባደደ በኋላም... Read more »

አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ዳይመንድ ሊጉን በድል ጀምረዋል

የዚህ ዓመት የዳይመንድ ሊግ ውድድር በኳታሯ ዶሃ ተጀምሯል። ውድድሩን ተከትሎም የአትሌቲክስ ቤተሰቡ ትኩረቱን በተለይ ያደረገው በ3ሺ ሜትር ርቀት መሆኑ ይታወቃል። ምክንያቱ ደግሞ በርቀቱ ባለ ድንቅ ብቃት ባለቤት አትሌቶች በዶሃ በመሰባሰባቸው ሲሆን፤ ቅድመ... Read more »

ትኩረት ለኦቲዝም !

‹‹ገና የሁለት ዓመት ዕድሜ እያለ ነበር የትኩረት ማጣት ችግር የተስተዋለበት። ትኩረቱን ወደ እኔ እንዲያደርግም ብዙ ጥሬያለሁ። ግን በፍፁም ዓይኔንም፤ ፊቴንም ለማየት አልቻለም›› ይላሉ የኦቲዝም ታማሚ ልጅ ያላቸው ወይዘሮ የሺወርቅ አጥላው። ዛሬ ላይ... Read more »

የአርታኢያን መድረክ/መጽሀፍ

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ኢትዮጵያ ከውጭ አገራት ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ለማጠናከር እየተሠራ ነው

 አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከውጭ አገራት ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ለማጎልበት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ አቶ ውቤ መንግሥቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

 የአዕምሮ እድገት ውስንነትን በፍቅር

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »