ሩሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ አሕጉር አቋራጭ ሚሳዔል በዩክሬን ላይ መተኮሷ ተነገረ

ሩሲያ ዛሬ ከደቡባዊ ከተማዋ አስትራክሃን አሕጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል (አይሲቢኤም) የተባለውን ረጅም ርቀት ሚሳዔል መተኮሷን የዩክሬን አየር ኃይል አስታወቀ። አየር ኃይሉ እንዳለው በተለያዩ ዓይነት ሚሳዔሎች በተፈፀመው ጥቃት ዲኒፕሮ ክልል ዒላማ ተደርጋለች። የክልሉ... Read more »

ዓለማየሁን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ

ስለ ሙዚቃ አፈጣጠር እንዲሁም እኛ ስለ ሙዚቃ ያለንን ልምድም ሆነ አተያይ በሚመለከት የሚነሱ መሰረታዊ ጥያቄዎችን የሚመረምረው የሙዚቃ ፍልስፍና (Philosophy of music) እንደሚያመለክተው የሙዚቃ ፍልስፍናዊ ጥናት ከሌሎች የፍልስፍና ዘውጎች፣ በተለይ ከዲበ-አካል (ህላዌ)ና ሥነውበት... Read more »

ቻይና ትናንት፤ ቻይና ዛ ሬ፤ ቻይና ነገ (Xiaokang Society)

በቅድሚያ የዛሬዋን፣ ባለ1.4 ቢሊዮን ህዝቧን ቻይና (中) ትናንት እንመልክት። ይህን ስናደርግ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ጥንታዊው ፍልስፍናዋ ነውና መዛግብትን ፈትሸን፤ ስለሷ የተደረጉ ጥናቶችን አገላብጠን ያገኘናቸውን በይዘታቸው ጠብሰቅ ያሉ ሶስት አንቀፆችን እንዳሉ እናስቀምጥ። የቻይና... Read more »

ከ”ሂሳብ ማወራረድ” እስከ “አወራራጁ” ማንነት ዳራ

በመሰረቱ በፖለቲካ ቋንቋ “ሂሳብ አወራርዳለሁ” ማለት በግልፅ ቋንቋ “ደም ጠምቶኛል” ማለት ሲሆን ለዚህ ጥማቴም ስል የንፁሀንን ደም እስከማፍሰስ እዘልቃለሁ ማለት ነው። ጽንሰ ሀሳቡን የሂሳብ አያያዝ ሙያ ከሆነው “ሂሳብ ማወራረድ” (auditing)፤ የባህላዊ እሴት... Read more »

የሥነግጥማችን አሁናዊ ይዞታ

ከአንዳንድ ጉዳዮች እንጀምር፤ በተለይም ከቀዳሚዎቹ ተነስተን ወደ አሁኖቹ እንምጣ። በዚህም የሥነጽሑፋችንን፤ በተለይም የሥነግጥማችንን ላይ/ታች ጉዞ እንመልከት። በርእሳችን “አሁናዊ ይዞታ” ስንል “ኮንቴምፖራሪ” ማለታችን መሆኑን፤ “ከመቼ ጀምሮ” የሚለውን ለጊዜው በ”ታሳቢ” አልፈነው፤ ካስፈለገም ድህረ 1983... Read more »

ሰውን ያለፍልስፍና – ፍልስፍናን ያለሰው

በአገራችን ብዙ ጊዜ ሲዋከቡና ሲንገላቱ ከሚስተዋሉት (ልክ እንደ “አርቲስት”፣ “ዴሞክራሲ” ወዘተ) “ቃላት” (ጽንሰ-ሃሳቦች/አሃዞች) አንዱ ፍልስፍና ነው። ለዚህ ሁሉ ቃል ስቃይ ዋናው ምክንያት ደግሞ፤ “ሁላችንም” እንደምናውቀው ድፍረት ነው። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ደጋግመው “በሰለጠነው... Read more »

“ህልውና?”ን እንደ ህልውና መጠየቂያ

ከሁሉ አስቀድመን በፍልስፍናው ዘርፍ ስለ “ስነህላዌ” ያለውን አተያይ እንመልከት። “ስነህላዌ” (Metaphysics) ከአምስቱ አበይት የፍልስፍና ዘርፎች አንዱና ቀዳሚ ሲሆን ለዘርፉ ከሌሎቹ ሁሉ በላይ መሰረታዊው ነው። መሰረታዊነቱም “ህላዌ” ህልውና ያለውን ነገር (ሰው፣ ተፈጥሮ፣ ፈጣሪ/እግዚአብሔር፣... Read more »

አገረ መንግሥት ግንባታ እና ንትርኩ

በዘመናችን የሚያደናግሩንና የሚያነታርኩን ጉዳዮች ብዙ ናቸው ። አንዱ የሚለውን አንዱ አይሰማም። አንዱ የሚያደርገው ለአንዱ ጭራሽ ሊታሰብ እንኳን እማይገባ ስህተት ነው፤ የአንደኛው አመራር ለሌላኛው አገዛዝ ነው፤ የአንዱ ቅን ሀሳብ ለሌላኛው ሴራ ነው ።... Read more »

ሀገር ግንባታና ታሪካዊ ሂደቱ

ሀገር ግንባታ ወይም ሀገር የመገንባት ተግባርና ሂደት እንዲህ በየመድረኩ እንደሚወራው፤ በየገፁ እንደሚፃፈው የዋዛ ሥራ አይደለም፤ ወይም ሰነፍ (ከመሪ እስከ ተመሪ ያለውም ቢሆን) እሚሞክረው አይሆንም፤ ወይም የነሸጠው ሁሉ ብድግ ብሎ ካላደረኩህ የሚለው የአቦ... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎቻችን አይኖች ሲገለጡ የችግሮቻችን አይኖች ይጋረዳሉ

በመሰረቱ “ዩኒቨርሲቲ” እና “ችግር” (problem) የማይነጣጠሉ፤ አንዱ አንዱን ሲሸሽ፣ አንዱ አንዱን ሲያባርር፤ አንዱ አንዱን ሲፈልግ፤ አንዱ ከአንዱ ሲደበቅ ነው አጠቃላይ ህልውናቸው። ይህን ስንል ተፈላላጊዎች ናቸው እያልን ሳይሆን ፈላጊና ተፈላጊዎች ናቸው ማለታችን ነው።... Read more »